ኢትዮጵያና SU-35 | እውነታው ምንድን ነው? የሩሲያው ኃያል ጄት አቅምና ድብቅ ምስጢር! | Su35 FighterJet
Gebeya Media - ገበያ
0:00 / 0:00
ኢትዮጵያና SU-35 | እውነታው ምንድን ነው? የሩሲያው ኃያል ጄት አቅምና ድብቅ ምስጢር! | Su35 FighterJet
7 319 просмотров · 4 дн. назад
Gebeya Media - ገበያ
669 тыс. подписчиков
7 319 просмотров · 4 дн. назад
SU-35፡ ዓለምን ያስደነቀው የጦር ጄት ድብቅ ምስጢር!
በዘመናዊ የጦር አውሮፕላኖች ዓለም ውስጥ ከሚነሱ ኃያላን ስሞች አንዱ SU-35 ነው። ይህ የሩሲያ የጦር ጄት በከፍተኛ ፍጥነቱ፣ በተራቀቀ የራዳር ሥርዓቱ፣ በማንቀሳቀስ ችሎታውና በውጊያ አቅሙ የዓለምን ትኩረት ስቧል።
በዚህ ቪዲዮ
SU-35 ምን ያህል ኃይለኛ ነው?
የዚህ ጄት የፍጥነትና የማንቀሳቀስ ችሎታ ምንድን ነው?
የራዳር ሥርዓቱና የጦር መሣሪያ አቅሙ ምን ያህል የተራቀቁ ናቸው?
SU-35 ከሌሎች ዘመናዊ የጦር ጄቶች በምን ይለያል?
በኢትዮጵያና በአፍሪካ የአየር ኃይል አቅም ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎች ምንድን ናቸው?
ከሩሲያ የጦር አውሮፕላን ቴክኖሎጂ እስከ ዓለም አቀፍ የአየር ኃይል ውድድር፤ የSU-35ን አቅም፣ ጥቅምና ውስንነት በዚህ ቪዲዮ እንመለከታለነሰ።
ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይመልከቱ! ስለ SU-35 ያለዎትን አስተያየት በኮሜንት ያጋሩን። ቪዲዮው ከወደዱት Like ያድርጉ፣ ለተጨማሪ ሰፊ ፕሮግራምች Subscribe ያድርጉ!
#ገበያሚዲያ #SU35 #Su35FighterJet #FighterJet #RussianMilitary #MilitaryTechnology #MilitaryAircraft #AirForce #Warplane #Aviation #Ethiopia #EthiopianAirForce #AfricanMilitary #DefenseTechnology #የጦርጄት #ወታደራዊቴክኖሎጂ #የሩሲያጦር #ኢትዮጵያ #የአየርኃይል #GebeyaMedia