Перейти к содержимому

Christian Songs| ኢየሱስ ጌታ ነው| Hawassa choir| Apostolic Church of Ethiopia

Iso Yisehak Ab

0:00 / 0:00

Christian Songs| ኢየሱስ ጌታ ነው| Hawassa choir| Apostolic Church of Ethiopia

175 083 просмотра · 5 лет назад
Iso Yisehak Ab
35,9 тыс. подписчиков
175 083 просмотра · 5 лет назад
ከነሐሴ 28-30/2013 በተደረገው ዓመታዊው የሀዋሳ ቅ/ሰበካ የወጣቶች ጉባዔ ላይ የቀረበ የመዘምራን አገልግሎት #ኢየሱስ_ጌታ_ነው ግጥም/Lyrics የእውነት ወንጌል አሸንፎ አሸንፎ የዓለም ብርሃን ሆነ #የእውነት ወንጌል/2x/ ተነበበ ወንጌሉ ተሰበከ ለዓለም ሁሉ ለፍጥረት መዳን ይሁን ወንጌሉ ወንጌሉ በእውነት ይጓዛል ይህ ወንጌል ሐሰት ይቃወማል ይህ ወንጌል ታምራትን ያደርጋል ይህ ወንጌል ዕውሩንም ያበራል ይህ ወንጌል 1. በሲና ተራራ እያበራ የእውነት ወንጌል ወደ ከፍታ ወጣ የበዓል ነብያትን እያጠፋ ወንጌል ለዓለም ሁሉ ተስፋፋ በእውነት ይጓዛል..0 2. ዘመን በዘመን የማይሽረው በአባቶቼ ዘመን የነበረው ዛሬም ድንቅን ያድርግ በእኔም ዘመን ታምራትን ለዓለም ያሳይ ወንጌል ይታደጋል /3x/ ይቀይራል ድል ያደርጋል /3x/ ይለውጣል 3. ለመንገዴም ብርሃን ይሆነኛል እንደአልጠፋም በክንፉ ከልሎኛል ኃይሉን በእሳት ለእኔ ገልጦልኛል የወንጌሉ ብርሃን በርቶልኛል በእውነት ይጓዛል... በአንበሳ ጉድጓድ እንኳን ቢጥሉኝ ኢየሱስ ጌታ ነው እላለሁ የእቶን እሳቱን በዕጥፍ ቢያነድዱት ኢየሱስ ጌታ ነው እላለሁ ሚከልለኝን እርሱን እያሰብኩ ኢየሱስ ጌታ ነው እላለሁ ተማምኜበት አንዴም ስለአላፈርኩ ኢየሱስ ጌታ ነው እላለሁ ጌታ ነው/2x የጌቶች ጌታ ነው አምላክ ነው/2x የአማልክት ጌታ