Перейти к содержимому

እየሱሴ እስትንፋሴ | Ethiopian Apostolic Worship Song | Jesus My Breath ​መኖሪያዬ አንተ ነህ | የነፍስ እርካታ

Abel official Tube

0:00 / 0:00

እየሱሴ እስትንፋሴ | Ethiopian Apostolic Worship Song | Jesus My Breath ​መኖሪያዬ አንተ ነህ | የነፍስ እርካታ

100 просмотров · 5 ч назад
Abel official Tube
1,63 тыс. подписчиков
100 просмотров · 5 ч назад
መንፈሳዊ መዝሙር / Ethiopian Apostolic Song "መኖሪያዬ አንተ ነህ የዘላለም አምላክ" — የነፍስን እርካታና ህይወትን የሚሰጥን ጌታ የሚያከብር ድንቅ የመንፈስ ቅዱስ መዝሙር። የመዝሙሩ ግጥም (Lyrics): ጥሟን ልታረካ ዋላ ወደውሃ የገባት ገብቶአት ነው ስትሮጥ በበረሃ ሁሌም እንደ አዲስ የምትፈልገው ተስፋ ህልውናዋ በዚያ ስላለ ነው መኖሪያዬ አንተ ነህ የዘላለም አምላክ የአባቶቼ አምላክ የህይወት ውሃዬ ለነፍሴ እርካታዬ ዘውትር ርሃቤ ነህ ደግሞም ምታጠግበኝ ደግሞም ምታረካኝ ኖርኩልህ የምለው ባንተ ውስጥ ከኖርኩኝ ባንተ ውስጥ ካለሁኝ የገባኝ ነገር አለ ታስፈልገኛለህ ታስፈልገኛለህ ጉዞ ለመቀጠል እስትንፋሴ አንተ ነህ አቅሜ አንተ ነህ እየሱሴ እየሱሴ እስትንፋሴ እየሱሴ እየሱሴ ነህ ውዴ እየሱሴ እየሱሴ እስትንፋሴ እየሱሴ እየሱሴ ነህ ውዴ አንተ ካለህ ጎኔ እጆቼን ከያዝከኝ መገኘትህ ውጦኝ መውጣት ከተሳነኝ ምን ፈልጋለው ፍለጋዬ ይቀጥል የእውነት ህይወት ነው ያለው ባንተ ክልል 🔔 Subscribe በማድረግ አዳዲስ የመንፈሳዊ መዝሙሮችንና አምልኮዎችን ይከታተሉ። 👍 ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ ለሌሎች ያካፍሉ። #EthiopianApostolicSong #ApostolicMezmure #GospelSong #AmharicMezmure #ProtestantMezmure #Worship