Перейти к содержимому

የዋጋ ግሽበቱ ከፍተኛ ሆኖ ይቀጥላል- መግለጫው! ግለሰቦችን ከምርጫ የሚያግድ ደንብ ፀደቀ! ዋጋ ያላሳወቁ አምራቾች መሸጥ ተከለከሉ |Gebeya Bussiness

Gebeya Media - ገበያ

0:00 / 0:00

የዋጋ ግሽበቱ ከፍተኛ ሆኖ ይቀጥላል- መግለጫው! ግለሰቦችን ከምርጫ የሚያግድ ደንብ ፀደቀ! ዋጋ ያላሳወቁ አምራቾች መሸጥ ተከለከሉ |Gebeya Bussiness

2 510 просмотров · 20 ч назад
Gebeya Media - ገበያ
669 тыс. подписчиков
2 510 просмотров · 20 ч назад
ገበያ ቢዝነስ ዜና | Gebeya Business News በዛሬው የቢዝነስ ዜና ዝግጅታችን የኢትዮጵያ ቢዝነስ እና ኢኮኖሚ ዋና ዋና መረጃዎችን እናቀርባለን። "ግብጽ በኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ላይ ጣልቃ የምትገባው ከሴራ የመነጨ ነው" ሲሉ አምባሳደር ስለሺ በቀለ መግለፃቸውን። በቀጣዮቹ ስድስት ወራት የኢትዮጵያ ዋጋ ግሽበት “በድርብ አሃዝ” ውስጥ ይቆያል ተብሎ እንደሚጠበቅ ብሔራዊ ባንክ ማስታወቁን። ዋጋቸውን ያላሳወቁ አምራች ድርጅቶች ምርቶቻቸውን መቸርቸር እንደማይችሉ ቢሮው ማስታወቁን። የከተማ አስተዳደሩ  ስድስት ረቂቅ መመሪያዎችን ወደ ተግባር ለማስገባት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን። በክልሉ “በውጊያ የተሳተፉ” ግለሰቦች በአካባቢ ምርጫ እንዳይሳተፉ የሚከለክል ደንብ መጽደቁና ሌሎች መረጃዎችን ይከታተላሉ። Welcome to Gebeya Media – Gebeya Business News, your trusted source for Ethiopian business, investment, market updates, and economic news. Ambassador Seleshi Bekele stated that Egypt's involvement in Ethiopia's request for sea access is rooted in conspiracy. National Bank announced that Ethiopia's inflation is expected to remain in double digits over the next six months. Bureau announced that manufacturing companies that fail to disclose their product prices will not be allowed to retail their products. The city administration announced it is preparing to put six draft directives into effect. A regulation prohibiting individuals who participated in combat within the region from running or participating in local elections has been approved, and other news updates. 👍 Like • Share • Subscribe to Gebeya Media. #GebeyaMedia ​#GebeyaBusinessNews #EthiopiaSeaAccess #AmbassadorSeleshi #HornOfAfrica #EthiopianDiplomacy #RedSeaAccess EthiopianEconomy #NationalBankOfEthiopia #InflationRate EthiopiaFinance EconomicOutlook #MarketRegulation #EthiopianCommerce #ConsumerProtection #BusinessEthiopi TradePolicy #CityAdministration #PolicyUpdates #UrbanGovernance #DraftDirectives #LocalGovernment #RegionalElections #ElectionRegulations #EthiopianPolitics #LocalElections #ElectoralLaw