Перейти к содержимому

ሚስቴን ግ*ደ*ላ*ት ብሎ አዞኛል! | የባሏ ወንድም በጀግናው ወጥመድ ተይዞ ተናዘዘ

Jeginaw Tube ጀግናው ቲዩብ

0:00 / 0:00

ሚስቴን ግ*ደ*ላ*ት ብሎ አዞኛል! | የባሏ ወንድም በጀግናው ወጥመድ ተይዞ ተናዘዘ

11 244 просмотра · 1 мес. назад
Jeginaw Tube ጀግናው ቲዩብ
32,9 тыс. подписчиков
11 244 просмотра · 1 мес. назад
በዛሬው አደገኛ ክፍል የባሏ ወንድም አድራሻ ተልኮለት ነፍሰ ጡሯን ለማጥቃት ቢመጣም ያልተጠበቀ ነገር ገጥሞታል! ቁልፉ ያለበትን ቦታ ጠይቆ ሊወስድ ሲሄድ ጀግናው ድንገት ዓይኑ ላይ ስፕሬይ ረጭቶ በማደናገዝ በቁጥጥር ስር አውሎታል። ከተደበደበ በኋላም ባልየው እርጉዝ ሚስቱን እንዲገድላት እንዳዘዘው በግልጽ ተናዝዟል! በሌላ በኩል ደግሞ ነፍሰ ጡሯ ሚስት የምትወስደው መድኃኒት ዋጋ በጣም ከባድ በመሆኑ፣ ጀግናው ደጋግ የሆኑ ወገኖች በህክምናዋ እንዲረዷት የህክምና እርዳታ ጥሪ አስተላልፏል። ሙሉ ታሪኩን በቪዲዮው ይከታተሉ! 🔔 በየቀኑ አዳዲስ አጓጊ ክፍሎች እንዲደርሷችሁ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ! 👍 ቪዲዮውን ከተመቻችሁ LIKE፣ SHARE እና COMMENT በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩን! #jeginaw_Tube #የአማርኛታሪክ #የወንጀልታሪክ #EthiopianDrama #ጀግናው #የእርዳታጥሪ