💔 በሰርጓ ቀን በ1ኛ ሚዜው የደረሰባት አሰቃቂ በደል! | በቁልፍ ተዘግቶባት የተፈጸመው ግፍ ተጋለጠ
Jeginaw Tube ጀግናው ቲዩብ
0:00 / 0:00
💔 በሰርጓ ቀን በ1ኛ ሚዜው የደረሰባት አሰቃቂ በደል! | በቁልፍ ተዘግቶባት የተፈጸመው ግፍ ተጋለጠ
10 984 просмотра · 1 мес. назад
Jeginaw Tube ጀግናው ቲዩብ
32,9 тыс. подписчиков
10 984 просмотра · 1 мес. назад
በዛሬው እጅግ አሳዛኝ እና አጓጊ ክፍል በዓረብ ሀገር ለ12 ዓመታት ያህል ደክማ ያገኘችውን ገንዘብ በሙሉ ለፍቅረኛዋ ስትልክ የነበረችው እህታችን የደረሰባትን አሰቃቂ ግፍ ለጀግናው ትናገራለች።
ፍቅረኛዋ "ቤት ሰርቼልሻለሁ" ብሏት ከተጋቡ በኋላ፣ በሰርጉ ቀን የመጀመሪያ ሚዜው ከባድ በደል እንዲፈፅምባት አድርጓል። ከዛም ባሏ እና ሚዜው እየተፈራረቁ እሷን እቤት ውስጥ በቁልፍ ዘግተውባት እንዳትወጣ ሲያሰቃዩዋት ቆይተዋል። ጀግናው ግን በካሜራ በተደገፈ ክትትል ድርጊታቸውን በሙሉ ተከታተሎ በመያዝ ባሏን በመደብደብ እውነቱን እንዲናዘዝ አድርጎታል! ሙሉ ታሪኩን በቪዲዮው ይከታተሉ!
🔔 በየቀኑ አዳዲስ አጓጊ ክፍሎች እንዲደርሷችሁ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ!
👍 ቪዲዮውን ከተመቻችሁ LIKE፣ SHARE እና COMMENT በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩን!
#Jeginaw_Tube #የወንጀልታሪክ #AmharicDrama #EthiopianMovie #የዓረብሀገርታሪክ