ሰበር ዜና! ሩሲያና ቻይና የኢራንን ኑክሌር ደገፉ | ከመጋረጃ ጀርባ የተሰበሰበው መረጃ ወጣ | ከ1,100 ቶን በላይ ፈንጂ ተተኮሰ | Gebeya Global
GEBEYA GLOBAL
0:00 / 0:00
ሰበር ዜና! ሩሲያና ቻይና የኢራንን ኑክሌር ደገፉ | ከመጋረጃ ጀርባ የተሰበሰበው መረጃ ወጣ | ከ1,100 ቶን በላይ ፈንጂ ተተኮሰ | Gebeya Global
6 225 просмотров · 17 часов назад
GEBEYA GLOBAL
126 тыс. подписчиков
6 225 просмотров · 17 часов назад
🌍 ገበያ ግሎባል | ግሎባል ዜና
በዛሬው የGebeya Global ዜና ዝግጅታችን የዓለም ዋና ዋና ወቅታዊ ዜናዎችን በዝርዝር እናቀርባለን።
ጄዲ ቫንስ በፖለቲካ እና በሕዝብ ግንኙነት ንግግሮች ያልተሸፈነ እውነተኛ የኢራን ጦርነት ሁኔታን ለማወቅ ከመጋረጃው በስተጀርባ ሰፊ መረጃ ማሰባሰባቸውን።
ሩሲያ እና ቻይና የምዕራባውያን አገራትን ተቃውሞ በመከላከል የኢራንን የኑክሌር አቋም መደገፋቸውን።
ፑቲን የብሪክስ (BRICS) ጉባኤውን ለመካፈል ሕንድ መግባታቸውን።
የየመን ሁቲዎች በቀይ ባሕር ዳርቻ ያለችውን የወደብ ከተማ ሙሉ በሙሉ መቆጣጠራቸውን።
የእስራኤል ጦር በደቡብ ሊባኖስ ለበርካታ ዓመታት ሲገነባ የቆየውን የሂዝቦላህ ስትራቴጂካዊ የከርሰ-ምድር ዋሻ መዋቅር ማፍረሱንና ሌሎች መረጃዎችን ይከታተላሉ።
🌍 Gebeya Global | Global News
Welcome to Gebeya Global, your trusted source for breaking global news, geopolitics, international affairs, and world updates.
JD Vance gathered extensive behind-the-scenes information to ascertain the true reality of an Iran war scenario.
Russia and China backed Iran's nuclear stance by countering opposition from Western nations.
Putin arrived in India to attend the BRICS summit.
Yemen's Houthis completely seized control of a port city along the Red Sea coast.
Israeli military destroyed Hezbollah's strategic underground tunnel network in southern Lebanon, which had been under construction for several years and other update news.
👍 Like • Share • Subscribe
#GebeyaGlobal#GebeyaGlobalNews#JDVance#IranWar#USIranRelations#BRICS#RedSea#MiddleEastConflict#Geopolitics#Hezbollah#Houthi#international news