Перейти к содержимому

መልክዐ ቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊ

tsegaselassie shewaamare

0:00 / 0:00

መልክዐ ቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊ

69 просмотров · 20 ч назад
tsegaselassie shewaamare
1,11 тыс. подписчиков
69 просмотров · 20 ч назад
[  ❝  አገልግሎትን በተመለከተ ! ❞... ]                    ♱                        ❝ ተወዳጆች ሆይ ! ጅማሬአችሁን መልካም እንዳደረጋችሁ እንዲሁ የዕርጅና ዘመናችሁን በደስታ ልትፈጽሙ ይገባችኋል። ብርሃናችሁም በዝቶ ለዓለም እንዲያበራ በቅድስና ሕይወት ተመላለሱ፡፡ ተወዳጆች ሆይ ! ከእናታችሁ ማሕፀን ኃጢአት የሚስማማው ባሕርይን ገንዘባችሁ አድርጋችሁ ተወልዳችሁ ነበር። በኃጢአት ሕይወትም ተመላልሳችሁ ነበር፡፡ ስለዚህ በጽድቅ ሥራ ስለመጽናትና እግዚአብሔርን ወደ መምሰል በማደግ ራሳችሁን ጽኑ በሆነ መሠረት ላይ ትመሠረቱ ዘንድ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ተጠምቃችሁ አዲሱን ሰው ክርስቶስን ለብሳችሁታል፡፡ ስለዚህ ወንድሞች ሆይ ከሁሉ በላይ በጻድቃን የሚመሰገነውን እግዚአብሔር አምላካችሁን በመፍራት ተመላለሱ፡፡ ተወዳጆች ሆይ ! ትሑት የሆነውና እናንተን ከልጅነት ጀምሮ በጥበብ ያሳደጋችሁ እርሱ አምላካችሁ እስትንፋችሁ እንክትቋረጥ ድረስ የሚተዋችሁ አምላክ አይደለም፡፡ ከታዳጊነት ዕድሜአችሁ ጀምሮ የእርሱ ምርጥ ዕቃ ትሆኑ ዘንድ ለራሱ ካጫችኹ ከእግዚአብሔር ዘንድ ምስጋናን ትቀበሉና በእናንተ ምክንያት ሰዎች እርሱን እንዲያከብሩ ፍጻሜ ዘመናችሁን በቅድስና ፈጽሙ፡፡ እርሱ ሁሉ የእርሱ ሲሆን እኛን ባለጠጎች ሊያደርገን ደሀ ሆነ፡፡ ስለዚህ ተወዳጆች ሆይ ! ለነፍሳችሁ ዕረፍትን ታገኙ ዘንድ ራሳችሁን ከእርሱ ቀንበር በታች አኑሩ። “ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳልና።” [ሉቃ.፲፬፥፲፩] ብሎ ጌታችን አስተምሮአልና በትሕትና ሆነን እንመላለስ፡፡ ለእርሱ ክብር ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ ❞ [ ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ ]