Перейти к содержимому

የጥቅምት 22 ድርሳነ ቅዱስ ዑራኤል

tsegaselassie shewaamare

0:00 / 0:00

የጥቅምት 22 ድርሳነ ቅዱስ ዑራኤል

104 просмотра · 4 дн. назад
tsegaselassie shewaamare
1,12 тыс. подписчиков
104 просмотра · 4 дн. назад
✟ የተባረከች አይን የእግዚሐብሔርን ቃል በማንበብ ትጠመዳለች ✟ የተባረከች ጆሮ የንስሀ መዝሙር በመስማት እራሷን ታንጻለች ✟ የተባረከ ጉሮሮ ላይ የተቀደሰ ውሀ ይንቆረቆርበታል ✟ የተባረከች ምላስ የአምላኳን ስጋና ደምን ትቀበላለች ✟ የተባረከ አንደበት ላይ እግዚሐብሔር ይመስገን የሚል ቃል አይጠፋበትም ✟ የተባረከች አንገት የአምልኮ ደም የፈሰሰበትን ቅዱስ መስቀል ትሸከማለች ✟ የተባረከች ልብ ኢየሱስን እስከ እናቱ አንግሳ በፍቅር ትሞላለች ✟ የተባረከች እጅ የቀረበላትን ምግብ በአምልኮ ስም ትባርካለች ✟ የተባረከች እግር ጠዋትና ማታ የአምላኳን መቅደስ ትረግጣለች "እኔ እግዚሐብኤር አምላካቹ ነኝና ሰውነታችሁን ቀድሱ ቅዱስም ሁኑ እኔ ቅዱስ ነኝና" ዘሌ. 11፥44 #አቡነ_ሺኖዳ_ሣልሳዊ