ፈትሑ ሻም | Fethu sham | የሶሪያ ድልና የየርሙክ ጦርነት | የተመዘዘው ሰይፍ | ክፍል 6 | epsod 6
𝐒𝐔𝐀𝐋𝐈𝐇 𝐀𝐒𝐓𝐀𝐓𝐊𝐄
0:00 / 0:00
ፈትሑ ሻም | Fethu sham | የሶሪያ ድልና የየርሙክ ጦርነት | የተመዘዘው ሰይፍ | ክፍል 6 | epsod 6
3 990 просмотров · 1 месяц назад
𝐒𝐔𝐀𝐋𝐈𝐇 𝐀𝐒𝐓𝐀𝐓𝐊𝐄
20,6 тыс. подписчиков
3 990 просмотров · 1 месяц назад
ፈትሑ ሻም | Fethu sham | የሶሪያ ድልና የየርሙክ ጦርነት
የተመዘዘው ሰይፍ | ክፍል 6 | epsod 6
እንኳን ወደ "ታሪክ ከሷሊህ" በሰላም መጣችሁ!
በዚህ ታሪካዊ የምዕራፍ አንድ «የተመዘዘው ሰይፍ» ቪዲዮ ክፍል ስድስት ውስጥ፤ የማይበገረው የአላህ ሰይፍ ሃሊድ ኢብኑል ወሊድ ከፋርስ ዘመቻው ተመልሶ ወደ ሻም (ሲሪያ) የተደረገውን አስቸኳይና አደገኛ የሰማን በረሃ ጉዞ፣ የቡስራና የአጅናዲን ታላላቅ ድሎች እንመለከታለን። እንዲሁም የደማስቆ ከበባ፣ የኸሊፋ አቡበከር ሲዲቅ ማለፍ እና የዑመር ኢብኑል ኸታብ አስተዋይ ውሳኔ፣ የፋህል የጭቃ ጦርነት፣ እና በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ አቻ የማይገኝለትን ግዙፉን የየርሙክ ጦርነት ከነ ሙሉ ሚስጥሮቹና የጀግኖች መስዋዕትነት በሰፊው እንቃኛለን።
✨ ልዩ ማስታወቂያ ከ አል ፋሩቅ (Al Faruq) የጉዞ ወኪል፦
ልዩ የመውሊድ የኡምራ ፓኬጅ ቀኑ ደረሰ! ከታዋቂ ኡስታዞች ጋር በመሆን በመዲና 5 ቀን፣ በመካ 6 ቀን የሚቆይበትን ህልማችሁን በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅተናል። ቀድመው ለሚመጡ ደንበኞቻችን ታላቅ ዲስካውንት አለን። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉልን!
0956564856/0956568256
አል ፋሩቅ ትራቭል ኤጀንት የዑምራዎ ታማኝ አጋር!
0:00 - መግቢያ (የየርሙክ ውድቀት እና የጀግኖች ቃል ኪዳን)
2:00 - የፕሮግራሙ መግቢያ (የተመዘዘው ሰይፍ ክፍል 6 - ከፋርስ ወደ ሮም/ባዛንታይን ግዛት መሸጋገር)
3:17 - የኸሊፋ አቡበከር አስቸኳይ መልዕክት እና የኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ምላሽ
5:09 - የኻሊድ ጦር መከፈል እና አደገኛዉ የሰማን በረሃ 5 ቀናት የውሃ አልባ ጉዞ
6:22 - የቡስራ ከተማ ከበባ እና የሮማኖስ እስልምና መቀበል
9:15 - የአጅናዲን ጦርነት፣ የዲራር ጀግንነት እና የወርዳን የሸፍጥ እቅድ መክሸፍ
12:15 - የመርጅ ሰፈር አሰቃቂ እና ደም አፋሳሽ ፍልሚያ
13:09 - የደማስቆ ከተማ ግዙፍ ከበባ መጀመር
14:11 - የአቡበከር ሲዲቅ ማለፍ እና የዑመር ኢብኑል ኸጣብ አዲስ አስተዳደራዊ ሹመት
17:41 - በቆዳ ቦርሳዎች እና ገመድ በመጠቀም የደማስቆን ግንብ በድብቅ መስበር
18:38 - የቶማስ የእጅ መስጠት ጥያቄ እና የአቡ ኡበይዳ የሰላም ስምምነት
20:02 - የደማስቆ ድል እና የኻሊድ አዛዥነት ማስተላለፍ ታሪካዊ ቅጽበት
23:10 - የፋህል የጭቃ ጦርነት (የሮማውያን ወጥመድ እና የሌሊት ማጥቃት)
27:08 - የሂምስ እና የደማስቆ ግብር (ጂዝያ) ለነዋሪዎች መመለሱ እና ወደ የርሙክ ማፈግፈግ
29:46 - የየርሙክ ጦርነት መጀመር እና የኻሊድ ሠራዊት አደረጃጀት (ሞባይል ጋር)
30:39 - የሙስሊም ሴቶች ጀግንነት
32:20 - የሮማው ጀነራል ጆርጅ (ጀርጃ) ከኻሊድ ጋር መነጋገር፣ እስልምናን መቀበል እና መስዋዕትነት
36:55 - የኢክሪማ ኢብኑ አቢጃህል እና የ400ዎቹ የሞት ቃል ኪዳን
40:33 - ስድስተኛው ቀን፡ የኻሊድ የቆብ ሚስጥር (የነብዩ ጸጉር በረከት) እና የሮማውያን የመጨረሻ ስብራት
44:38 - የንጉስ ሄራክሌስ ስንብት ("ሰላም ላንቺ ይሁን ሶሪያ") እና ታሪካዊው የየርሙክ ድል
45:42 - ማጠቃለያ እና ለቀጣዩ የመጨረሻው ክፍል (ክፍል 7) የተደረገ ጥቆማ
🌟 እንኳን ወደ ሷሊህ አስታጥቄ (Sualih Astatke) የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ! 🌟
ይህ ቻናል የጥንት ታሪኮች የሚዘከሩበት፣ ኢስላማዊ እውቀቶች በምስልና በድምፅ ተቀናጅተው የሚቀርቡበትና አንኳር መረጃዎች የሚሰነዱበት የእውቀት ማዕከል ነው። የታሪክ ማህደሮችን እየገለጥን፣ ካለፈው ተምረን ለነገው ማንነት ስንቅ የምንሰንቅበትን ጉዞ አብረን እንጀምር።
✅ ቤተሰብ ይሁኑ፦
የምናቀርባቸው ድንቅ ዶክመንተሪዎች እና አስተማሪ ታሪኮች እንዳያመልጥዎ ቻናሉን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ።
💎 ለተለየ ድጋፍና አገልግሎት (Membership)
በውጭ ሀገራት የምትገኙና የዚህን ቻናል ስራዎች የምትደግፉ ወዳጆቼ፤ በSuper Thanks ከምታደርጉት ድጋፍ በተጨማሪ ወርሀዊ በሆነው የሜምበርሺፕ (Membership) ቤተሰባችን በመቀላቀል፦
• ልዩና ቀደምት ቪዲዮዎችን ማግኘት ይችላሉ።
• በቀጥታ ስርጭቶች ላይ ቅድሚያ ያገኛሉ።
• ለቻናሉ እድገት የጀርባ አጥንት በመሆን አሻራዎን ያኖራሉ።
🔗 አሁኑኑ ለመቀላቀል ይህን ሊንክ ይጫኑ፦
👉 / @sualih.astatke
📱 በሌሎች ማህበራዊ ገጾቻችንም ይከታተሉን፦
📌 YouTube: / @sualih.astatke
📌 Facebook: / @sualihastatke
📌 TikTok: / sualihastatke
ስለ ድጋፍዎ እና አብሮነትዎ ከልብ አመሰግናለሁ! ሷሊህ አስታጥቄ
#የተመዘዘውሰይፍ #ታሪክከሷሊህ #ሐሊዲብኑልወሊድ #የየርሙክጦርነት #IslamicHistory #AmharicHistory #KhalidIbnAlWalid