ፀጉር የሚያፋፋ እና ርዝመትን በአጭር ጊዜ የሚጨምር የኮሮት ማስክ
hany tube
0:00 / 0:00
ፀጉር የሚያፋፋ እና ርዝመትን በአጭር ጊዜ የሚጨምር የኮሮት ማስክ
1 312 просмотров · 4 дня назад
hany tube
35,7 тыс. подписчиков
1 312 просмотров · 4 дня назад
ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች!
በዛሬው ቪዲዮችን ሙሉ በሙሉ ከተፈጥሮ እቃዎች ማለትም ከካሮት፣ ከሩዝ ዱቄት እና ከካስተር ዘይት (Castor Oil) የተሰራ እጅግ ተአምራዊ የሆነ የፀጉር ማስክ አሰራር እና አቀባብ ይዤላችሁ መጥቻለሁ።
የዚህ ውህድ ጥቅሞች፦
🥕 ካሮት: ፀጉር እንዳይረግፍ ያደርጋል፣ የራስ ቅልን በመመገብ የፀጉር እድገትን ያፋጥናል።
🌾 የሩዝ ዱቄት: ፀጉርን ያጠነክራል፣ ወፍራም እና አንጸባራቂ ያደርጋል።
🧴 ካስተር ዘይት: ፀጉር እንዳይሰበር እና የራስ ቅል እንዳይደርቅ ይከላከላል።
📌 ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመመልከት ደረጃ በደረጃ አሰራሩን ተከተሉ!
🔔 ቻናሉን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን በየሳምንቱ የሚለቀቁ ጠቃሚ የውበትና የጤና መረጃዎችን ያግኙ!
💬 አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ ከታች ኮሜንት ላይ ፃፉልኝ!
#HairCare #EthiopianBeauty #NaturalHairCare #HairMask #የፀጉርእስፓ #የፀጉርእንክብካቤ #