የመደመር መንግሥት መርህ የተበተኑ አቅሞችን በማቀናጀት ለሀገር ከፍታ መጠቀም ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) | EBCDOTSTREAM
EBC
0:00 / 0:00
የመደመር መንግሥት መርህ የተበተኑ አቅሞችን በማቀናጀት ለሀገር ከፍታ መጠቀም ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) | EBCDOTSTREAM
399 просмотров · 4 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
399 просмотров · 4 ч назад
የመደመር መንግሥት መርህ የጋራ አቅምን በማቀናጀት ለሁለንተናዊ ብልፅግና መጠቀም መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። አዲሱ የመደመር መንግሥት ሲመሰረትም የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎችን በማካተት የጋራ አቅምንና ሀገራዊ አቅሞችን ለማስተባበር እየሠራ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል።
#PMAbiyAhmed #MedemerGovernment #InclusiveGovernance #HolisticProsperity #BayeMulat #EthiopianPolitics #EBC #etv #ebcdotstream #news