የተዘጋብህን የእድል በር ለመክፈት እነዚህን የወሲብ ሰአታት/ቦታ ቀይር! በዚህ ሰአት ወሲብ የምትፈጽሙ ሰዎች የእድል በራችሁን በገዛ እጃችሁ እየዘጋችሁ ነው!
የእውነት ዘመን መንፈ-ሳይንስ
0:00 / 0:00
የተዘጋብህን የእድል በር ለመክፈት እነዚህን የወሲብ ሰአታት/ቦታ ቀይር! በዚህ ሰአት ወሲብ የምትፈጽሙ ሰዎች የእድል በራችሁን በገዛ እጃችሁ እየዘጋችሁ ነው!
41 707 просмотров · 2 месяца назад
የእውነት ዘመን መንፈ-ሳይንስ
96,2 тыс. подписчиков
41 707 просмотров · 2 месяца назад
እንኳን ወደ ቻናሌ የእውነት ዘመን መንፈ-ሳይንስ መጣችሁ በዚህ ቻናል ድብቅ እውነቶች፤ ሚስጥራዊ ትምህርቶች፤ ድብቅ ሤራዎች ፤ እውነተኛ መረጃዎች ፤ ጠቅላላ እውቀት …የሚቀርቡበት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
ድርጅቶን በዚህ ቻናል ለማስተዋወቅ ከፈለጉ በዚህ አድራሻ ሊያገኙኝ ይችላሉ y43845181@gmail.com
share by spreading this message! like and subscribe ,Turn on notifications to stay updated! 🔔
የግብረ-ሥጋ ግንኙነት በሚፈጸምበት ወቅት እና ከግንኙነቱ በኋላ ባሉት ጥቂት ሰዓታት ውስጥ፣ የሰው ልጅ ረቂቅ መንፈሳዊ አካሉ ሙሉ በሙሉ ክፍት ይሆናል። በምስጢራዊ ትምህርቶች መሠረት በማይገቡ ሰአታትና ቦታዎች ላይ ወሲብ መፈጸም በሰውነት ዙሪያ ያለውን መንፈሳዊ መከላከያ ጋሻ በማዳከም ባካባቢው ባሉ ረቂቅ ክፉ ኃይሎች እንዲጠቃ የሚያደርግ ጤና የሚያሳጣ እና የዕድል ስርቆት በር የሚከፍት አደገኛ ሁኔታ ይፈጥራል። ጠንቋዮች እና ደጋሚዎች የሌሎችን መልካም ዕድል እና ስኬት ለመውሰድ የወሲብ ኃይልን እንደ መሣሪያ ይጠቀማሉ። በተለይ በማይገቡ ሰአታትና ቦታዎች ላይ ወሲብ የሚፈጽም ሰው ሀይሉ ክፍት ስለሚሆን በቀላሉ ለደጋሚዎችና ለመተተኞች ይጋለጣል ይሄንን ይጠቀሙበታል!