Перейти к содержимому

የብፁዕ አቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ ድንቅ የሕይወት ታሪክ እና መንፈሳዊ ጉዞ | Pope Shenouda III Story

Melawit

0:00 / 0:00

የብፁዕ አቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ ድንቅ የሕይወት ታሪክ እና መንፈሳዊ ጉዞ | Pope Shenouda III Story

418 просмотров · 2 мес. назад
Melawit
242 подписчика
418 просмотров · 2 мес. назад
በዚህ ቪዲዮ የግብፅ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን 117ኛው ፓትሪያርክ የነበሩትን የብፁዕ አቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊን አስደናቂ የሕይወት ታሪክ፣ መንፈሳዊ አገልግሎት እና ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ያበረከቱትን ታላቅ አስተዋጽኦ ይዳስሳል። ቪዲዮውን አይተው ለሌሎችም እንዲደርስ Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ ይተባበሩ። 📌 በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ አበይት ነጥቦች፦ የብፁዕነታቸው ውልደት እና የወጣትነት ሕይወት ወደ ገዳም መግባት እና የምንኩስና ሕይወት የፓትሪያርክነት አገልግሎት እና የቤተክርስቲያን እደገት ለተዋሕዶ እምነት የነበራቸው ጽናት እና ያስቀመጧቸው መንፈሳዊ ውርሶች ✨ ሰናይ ቆይታ! ቪዲዮው ከተመቻችሁ አስተያየትዎን በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን። ‪@memihirtesfayeabera‬ ‪@haileG2239‬