Перейти к содержимому

በፈዩም በረሃ የሚገኘው ቅዱስ ገብርኤል የሠራው ገዳም | St. Gabriel Naqlun Monastery, Fayoum

Melawit

0:00 / 0:00

በፈዩም በረሃ የሚገኘው ቅዱስ ገብርኤል የሠራው ገዳም | St. Gabriel Naqlun Monastery, Fayoum

51 просмотр · 2 дн. назад
Melawit
241 подписчик
51 просмотр · 2 дн. назад
መልአኩ ራሱ የሠራው ገዳም! | በረሃ ውስጥ ከ1600 ዓመታት በላይ የተቀበሩት የሰማዕታት አፅሞች እና አስደናቂው የፈዩም ገዳም ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች! ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት ታሪክ ከታሪክ መጻሕፍት ያነበብኩትን ብቻ ሳይሆን፣ እኔ ራሴ በአካል እስከ ግብፅ ምድር ተጓዥ በዓይኔ ያየሁትንና የዳሰስኩትን እጅግ አስደናቂ መለኮታዊና ታሪካዊ ምስጢር ነው። በግብፅ የፈዩም ዋሃ (Fayoum Oasis) ውስጥ በታሪካዊው 'ናቅሉን' ተራራ ላይ የሚገኘውን የመልአኩ የቅዱስ ገብርኤል ገዳም አብረን እንጎበኛለን። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምታዩአቸውና የምትሰሟቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦ 🔹 መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ራሱ ገዳሙን እንዴት እንደገደመውና ዲዛይኑን እንደሠራው 🔹 በድርሳነ ገብርኤል የተመዘገበውና የአባይ ወንዝ መሙላትን የሚያበስረው ተአምረኛው የእንጨት ቁራጭ ምስጢር 🔹 ጥብቅ የሆነው የወንዶች መነኮሳት ገዳማዊ ሕይወት 🔹 በአካል በገዳሙ ተገኝቼ ያየኋቸው—በብረት ሰንሰለት የታሰሩ፣ ከ1,600 ዓመታት በላይ በአፈር ውስጥ ሳይበሰብሱ የቆዩ የሰማዕታት አፅሞች፣ የሮማውያን ዘመን ሳንቲሞች እና ቅርሶች! ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመመልከት የመልአኩን ጥበቃና ተአምር አብረን እንካፈል! ✨ ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like፣ Share ማድረግ እና ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ መሆንዎን አይርሱ! #ቅዱስገብርኤል #የፈዩምገዳም #ድርሳነገብርኤል #የግብፅገዳማት #StGabrielMonastery #Fayoum #CopticOrthodox #EthiopianOrthodox #ተአምራት #የሰማዕታትአፅም