ምን?የት?መቼ?ማን?ለምን?እንዴት?🤔ስድስት የአረበኛ ወሳኝ የጥያቄ ቃላት
አረበኛን በአማረኛ
0:00 / 0:00
ምን?የት?መቼ?ማን?ለምን?እንዴት?🤔ስድስት የአረበኛ ወሳኝ የጥያቄ ቃላት
556 просмотров · 8 дн. назад
አረበኛን በአማረኛ
265 подписчиков
556 просмотров · 8 дн. назад
በሳውዲ አረብኛ “ምን? የት? መቼ? ለምን? ማን? እንዴት?” ማለት ይፈልጋሉ? 🤔
በዚህ ትምህርት በየቀኑ በሳውዲ የምንጠቀምባቸውን 6 አስፈላጊ የጥያቄ ቃላት በአማርኛ አነባበብና ትርጉም በቀላሉ እንማራለን።
በተለይ በስራ ቦታ፣ በቤት፣ በገበያ እና በዕለት ተዕለት ንግግር ላይ በቀላሉ ለመጠቀም ይረዳዎታል።
ቪዲዮውን እስከመጨረሻ ይመልከቱ፤ በመጨረሻም ራስዎን ለመፈተን አጭር ልምምድ አለ! ❤️
#አረብኛበአማርኛ #የሳውዲአረብኛ #አረብኛቋንቋ #SaudiArabic #LearnArabic#viralvideo