የሉፐስ ህመም ምንድነው?እንዴት ሉፐስን መቆጣጠር ይቻላል?Systemic Lupus Erythematosus in Amharic by Dr Sara/Ethiopia
ዶክተር ሳራ / Doctor Sara
0:00 / 0:00
የሉፐስ ህመም ምንድነው?እንዴት ሉፐስን መቆጣጠር ይቻላል?Systemic Lupus Erythematosus in Amharic by Dr Sara/Ethiopia
5 690 просмотров · 2 года назад
ዶክተር ሳራ / Doctor Sara
122 тыс. подписчиков
5 690 просмотров · 2 года назад
📌የሉፐስ አውቶኢምዩን ህመም የሚፈጠረውም የራሳችን ኢምዩን ሲስተም የራሳችን ህብረህዋስን በሚየጠቃበት ወቅት ሲሆን በዚህ ህመም የሚፈጠረው ብግነት የተለያዩ የሰውነት አካላችን ሲያጠቃ ከነዚህም መካከል መገጣጠሚያችንን ፤ ቆዳችንን ፤ኩላሊትችንን ፤የደም ህዋስ፤አንጎል፤ልብ እና ሳንባችን ናቸው።
📌ይህን በሽታ ለማከም አስቸጋሪ ሲሆን ይህም የሆነበት ምክንያትም አብዛኞቹ ምልክቶች ከሌላ በሽታዎች ጋር ስለ ሚመሳሰል ነው።
📌የበሽታው ምልክቶች
የመገጣጠሚያ ህመም፣ የቆዳ ሽፍታ (ፀሐይ ሲነካን)፣ የድካም ስሜት፣ የክብደት መቀነስ የተለመዱ ምልክቶቹ ሲሆኑ ክብ ቅርጽ ያለው ለምጽ ፣ የኩላሊት መቆጣት፣ የልብ ማኅደር መቆጣት፣ እና የሚጥል በሽታ አንዳንድ ጊዜ ይከሰታሉ፡፡
📌ህክምናው
በአካል ክፍሎችዎ ላይ የሚደርሰውን ጉዳት መቀነስ ሲሆን፤
ሉፐስን ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመቆጣጠር መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ እና የተመጣጠነ ምግብ መመገብ ያስፈልጋል፡፡
📌This video is about the causes and treatment of systemic lupus erythematosus in Amharic by Ethiopian family doctor, Dr. Sara Yohannes.
• Ethiopia | የአስም በሽታ (Asthma) ምልክቶች እና መፍትሄዎች
• Rheumatoid arthritis in Amharic/ የአንጓ ብግነት...
• የሪህ ህመምና ዩሪክ አሲድን የሚቀንሱ ምግቦች #familymedicine
https://rheumrheumatologyandinternalmedicineclinic
https://t.me/healthtipsbydrsarayohannes
ፍቅረሰላም አጠቃላይ ሆስፒታል
📍አድራሻ - በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ሲኤምሲ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊትለፊት ከጋስት ሞል ጀርባ።
📍Location- https://maps.app.goo.gl/mc1ydidPRYfRJ...
ለበለጠ መረጃ ፡
☎️ +251-939-595-960 ላይ ይደዉሉልን።
#ebs #doctor #lupus #seifuonebs #seifufantahun #etvnews #etv #nahootv #kanatv #kanatelevision #lupusawarenessmonth #eshetumelese #habesha #habeshatiktok #ethiopia #ethiopian #ethiopianmusic
#eritrea #trending #viralvideo #youtube #lifestyle