Перейти к содержимому

ዶ/ር ደረጀ ከበደ | ረጋፊ እንደ አበባ | #lyrics | Dr. Dereje kebede| regafi ende abeba | #kidus-melody

Kidus Melody

0:00 / 0:00

ዶ/ር ደረጀ ከበደ | ረጋፊ እንደ አበባ | #lyrics | Dr. Dereje kebede| regafi ende abeba | #kidus-melody

12 020 просмотров · 1 мес. назад
Kidus Melody
4,24 тыс. подписчиков
12 020 просмотров · 1 мес. назад
#lyrics #kidus_melody #derejekebede #ረጋፊ_እንደ_አበባ #oldsong #ethiopia #ethiopianmusic #ethiopiangospelmusic ፕላን ያውጣና ሰው ለሺ አመት ‎ሳያስበው ያልፋል በዚች ቅጽፈት ‎ደካማ ማን አለ ሰውን መሳይ ‎ቅርቡን ሳያጣራ እሩቅ የሚያይ ‎ ‎ውበት ሲጠፋ ተመልክቼ ‎ዝና ላይጠቅም ተገንዝቤ ‎ተረዳው ሰው ለካ ከንቱ ነው ‎ረጋፊ እንደ አበባ ወደ አፈር ሊገባ ‎ ‎ ‎መደገፊያ የለው አለኝ እንዲል ‎ድካሙን ረስቶ ከአምላክ ጋር ጥል ‎ምን ላይ እንደሚያርፍ ላያውቅ ውሉን ‎እንቢተኛነቱ ጎዳ ራሱን ‎ ‎በመጨረሻው ቀን ሮጦ ሮጦ ‎ላያዘልቀው ከአምላኩ እጅ አምልጦ ‎ይቀርባል ዙፉን ፊት መልስ ሊሰጥ ‎ላያመልጥ ቅጣት ሲሮጥ ሲሮጥ