"ፅንፈኝነትን እናወግዛለን!" የአማራ ክልል ህዝብ ለመከላከያ ሰራዊት ያሳየው ደጀንነት | Ethiopia News Today
EBC
0:00 / 0:00
"ፅንፈኝነትን እናወግዛለን!" የአማራ ክልል ህዝብ ለመከላከያ ሰራዊት ያሳየው ደጀንነት | Ethiopia News Today
1 797 просмотров · 2 часа назад
EBC
2,2 млн подписчиков
1 797 просмотров · 2 часа назад
በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ተጠናክረው በመቀጠል ላይ ያሉትን ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፎች በስፋት እንመለከታለን። የክልሉ ህዝብ አደባባይ በመውጣት ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ያለውን አጋርነት እና ደጀንነት በግልፅ አሳይቷል። ከዚህም ባሻገር የህዝቡን ሰላም የሚያደፈርሱ እና የሀገርን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥሉ ፅንፈኛ ሀይሎችን በፅኑ አውግዟል። ይህ ህዝባዊ ንቅናቄ ዛሬም በተለያዩ የክልሉ ከተሞች ደምቆ የዋለ ሲሆን፣ ህብረተሰቡ ለሰላም፣ ለልማት እና ለሀገር አንድነት ያለውን ቁርጠኝነት በግልፅ የሚያንፀባርቅ ነው።
#AmharaRegion #ENDF #EthiopianArmy #Ethiopia #EthiopianNews #PeaceInEthiopia