Перейти к содержимому

የስጋ ዋጋ ላይ ውይይት ለማድረግ ስብሰባ ተጠራ | የጋዝ ፕሮጀክቱ ወደስራ ሊገባ ነው | ለሀጂ ጉዞ ምዝገባ ገንዘብ ተቆረጠ | Gebeya Bussiness

Gebeya Media - ገበያ

0:00 / 0:00

የስጋ ዋጋ ላይ ውይይት ለማድረግ ስብሰባ ተጠራ | የጋዝ ፕሮጀክቱ ወደስራ ሊገባ ነው | ለሀጂ ጉዞ ምዝገባ ገንዘብ ተቆረጠ | Gebeya Bussiness

18 389 просмотров · 20 часов назад
Gebeya Media - ገበያ
667 тыс. подписчиков
18 389 просмотров · 20 часов назад
ገበያ ቢዝነስ ዜና | Gebeya Business News በዛሬው የቢዝነስ ዜና ዝግጅታችን የኢትዮጵያ ቢዝነስ እና ኢኮኖሚ ዋና ዋና መረጃዎችን እናቀርባለን። የስራና ክህሎት ሚኒስቴር አመራሮችን ጨምሮ 13 ግለሰቦች በቢሊዮን ብር ከባድ የሙስና ክስ ችሎት ሊቀርቡ መሆኑን። የጥሬ ሥጋ ዋጋ መናርን ተከተሎ የአዲስአበባ ንግድ ቢሮ ከልኳንዳ ነጋዴዎች ማኅበር ጋር ለአስቸኳይ ውይይት ቀጠሮ መያዙን። በመሰረታዊ ሸቀጦች ላይ ዋጋ በሚጨምሩ አካላት ላይ የመንግስት ጣልቃ ገብነት እንደሚያስፈልግ መገለፁን። ኢትዮጵያ የካሉብ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት ሁለተኛ ምዕራፍ ለማልማት ከቻይና ኩባንያዎች ጋር ስምምነት በመፈራረሟንና ሌሎች መረጃዎችን ይከታተላሉ። Welcome to Gebeya Media – Gebeya Business News, your trusted source for Ethiopian business, investment, market updates, and economic news. Thirteen individuals, including leaders from the Ministry of Labor and Skills, are scheduled to appear in court over a high-stakes corruption case involving billions of Birr. Following a severe spike in raw meat prices, the Addis Ababa City Trade Bureau has scheduled an urgent discussion with the Butcher Association. Calls have been made for government intervention against entities inflating the prices of basic consumer goods. Ethiopia has signed an agreement with Chinese companies to develop the second phase of the Calub natural gas project, and other news updates. 👍 Like • Share • Subscribe to Gebeya Media. #GebeyaMedia​ #GebeyaBusinessNews​ #AntiCorruption #EthiopianNews #AddisAbabaCourt #BreakingNewsEthiopia #AddisTradeBureau #ButcherAssociation #PriceHikes #EthiopiaMarket #BasicGoods #ConsumerProtection #EthiopianEconomy #PriceControl #NaturalGas #EthiopiaDevelopment #EnergySector #Megaprojects