Перейти к содержимому

የህፃናት እምብርት ቡቃ የቀዶ ህክምና | Umblical hernia | Dr Yonathan. K | ዶ/ር ዮናታን ከተማ | kedmia letenawo

ቅድሚያ ለጤናዎ ~ kedmia letenawo

0:00 / 0:00

የህፃናት እምብርት ቡቃ የቀዶ ህክምና | Umblical hernia | Dr Yonathan. K | ዶ/ር ዮናታን ከተማ | kedmia letenawo

1 134 просмотра · 1 год назад
ቅድሚያ ለጤናዎ ~ kedmia letenawo
64,8 тыс. подписчиков
1 134 просмотра · 1 год назад
የህፃናት እምብርት ቡቃ  መከሰቱ በሚደረገው አካላዊ ምርመራ ከተረጋገጠ በኋላ አሳሳቢ የሆኑትን ከላይ የጠቀስኳቸውን አደገኛ ምልክቶች መኖር አለመኖራቸውን ማየት ያስፈልጋል። እነዚህ አደገኛ ምልክቶች ከሌሉ አብዛኛውን ጊዜ ይሄ የሆድ እቃ ግድግዳ ክፍተት ህፃኑ እያደገ ሲሄድ በራሱ ጊዜ እየዘጋ ይመጣል። ነገርግን በአጠቃላይ ይህ የህፃናት እምብርት ቡቃ የሚያስከትለው ጉዳት በጣም አነስተኛ ስለሆነ ልጁ እስኪያድግ ድረስ ማለትም 5 አመት እስከሚሞላው ድረስ ክፍተቱ በራሱ ተፈጥሮአዊ እድገት ስለሚዘጋ እንዲሁም አስፈላጊ ሆኖ ካልተገኘ በቀር ከ 5 አመት በታች በቀዶ ህክምና ቢታከም ተመመልሶ የመከሰት እድል ስለሚኖረው ከቀዶ ህክምና ይልቅ ህፃኑ በክትትል  እንዲታይ ይደረጋል። በክትትል ወቅት ታዲያ ወላጆች የጠቀስኳቸውን አደገኛ ምልክቶችን በደንብ ልጃቸው ላይ መከታተል እና ማስተዋል ያስፈልጋቸዋል።