የማርያም ግርዝ ህክምና | Hypospadias | Dr Yonathan| ዶ/ር ዮናታን ከተማ | kedmia letenawo
ቅድሚያ ለጤናዎ ~ kedmia letenawo
0:00 / 0:00
የማርያም ግርዝ ህክምና | Hypospadias | Dr Yonathan| ዶ/ር ዮናታን ከተማ | kedmia letenawo
693 просмотра · 5 мес. назад
ቅድሚያ ለጤናዎ ~ kedmia letenawo
64,7 тыс. подписчиков
693 просмотра · 5 мес. назад
የማርያም ግርዝ ህክምና
የወንድ ህፃናት የሽንት መሽኛ ቀዳዳ ከአፈጣጠር ጋር በተያያዘ ከተፈጥሮአዊ እና ከጤናማ ብታው ውጪ በተለየ ቦታ ላይ ሊፈጠር ይችላል።
በተለምዶ አጠራር ደግሞ የማርያም ግርዝ በመባል ይታወቃል።
የቀዶ ህክምናው ዋንኛ አላማ
👉 ወደታች የታጠፈውን የብልት ዘንግ ቀጥ ማድረግ
👉 የሽንት መሽኛ ቀዳዳውን ወደ ተፈጥሮአዊ ቦታው ላይ መመለስ እና
👉 ግርዛት ናቸው።