Перейти к содержимому

በኢትዮጵያ ታሪክ ትልቁ ዘረፋ(የፐርፐዝ ብላክ ሿሿ) ፣ ሰይፉ በኢቢኤስ ፣ purpose black scam ፣ ዩኒቲ ፣ seifu on ebs

ሳርማ | sarma

0:00 / 0:00

በኢትዮጵያ ታሪክ ትልቁ ዘረፋ(የፐርፐዝ ብላክ ሿሿ) ፣ ሰይፉ በኢቢኤስ ፣ purpose black scam ፣ ዩኒቲ ፣ seifu on ebs

26 233 просмотра · 3 дня назад
ሳርማ | sarma
11,1 тыс. подписчиков
26 233 просмотра · 3 дня назад
እንደ ሌላ ጊዜው ያሉትን ችግሮች ብቻ ከመጥቀስ ፣ መፍትሄ የሆነውን ነገር በማስቀመጥ እና የተሻሉ የሆኑ አማራጮችን ለመጠቆም በማሰብ ፣ ስለ ከኮምፓስ ፕሮፐርቲስ አቅርበናል ። ድርጅቱ ስላሉት አማራጮች ፣ ምንም አይነት መረጃ ከፈለጋችሁ በነዚህ ስልኮች ደውለው ማማከር ይችላሉ +251963319999 እና +251963317777 ። ---ኮሜንት ላይክ እና ሼር በማድረግ ቫይራል እንዲወጣ አግዙን --- == ቪድዮዎችን እስፕንሰር ማድረግ እምት ፈልጉ ሰዎች ደሞ በቲክቶክ እና ኢንስታግራም አካውንቶቻችን ያናግሩን == ፐርፐዝ ብላክ በ ዶክተር ፍሰሃ የተመሰረተ ድርጅት ሲሆን ፣ የጥቁር ህዝብን ከድህነት አውጥተን 1 ሚሊዮን ሚሊየነሮችን እንፈጥራለን ከሚል ሃሳብ ተነስቶ ወደ ኢትዮጵያ ይመጣል ። ከዚያም የተለያዩ የስራ ዘርፎች ውስጥ በመግባት የህዝብ ገንዘብ በሼር ሲሰበስቡ ከቆዩ ወዲያ ፣ በስተመጨረሻም በሪል እስቴት ስራ ውስጥ በ 1.5 ሚሊዮን 100 ካሬ ቤት መሃል ሜክሲኮ እንሸጣለን ብለው ገንዘብ ሰብስበው ነበር። ይህ ቪድዮ በአጭሩ ታሪኩን እና ሪል እስቴት ውስጥ ያሉ ችግሮች ከነመፍትሄው ይዞ መቷል ። ቪድዮው ላይ የተጠቀምናቸው ምስሎች መሃል ፣ ፋና ቲቪ ዋልታ ቲቪ እና የራሳቸው ፐርፐዝ ብላክ ቻናል ነው ። ቪድዮው ላይ እንደተጠቀሱት ደሞ ፣ መሰረት ሚዲያ እና ቲክቫህ ላይም ዜናዎችን ወስደናል ። 00:00 መግቢያ 01:43 ፐርፐዝ ብላክ 07:51 የሪል እስቴት ችግሮች እና መፍትሄው 10:12 ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ Epidemic Sound #fintech #ebstv #seyfufantahun #ocklock trading #hallo taxi #EthiopianNews #ናዝራዊትአበራ #ኢትዮጵያ #ሰበርዜና #FetaDaily #DonkeyTube #SeifuOnEBS #seyfushow #seyfufantahun #habesha #ethiopiannews #ሰበርዜና #ebs #abiy_ahmed #doctorabiyahemed #primeministerabiy #ethiopia #ethiopiannews #ethiofern #sarma #አብይ #አብይ #አብይ_አህመድ #ጠቅላይ ሚኒስቴር #ሰኔ16 #መስቀል #መስቀል አደባባይ #ኢትዮጵያ #ኢቢኤስ #ኢትዮ360 #fetadaily #ዘሀበሻ #መዝናኛ #AbiyAhmed #Ethiopia #Sene16 #ፎሬክስ #ፎሬክስ ትሬዲንግ #forex ‪@GezahegnTeresa‬ #forextrading #forextrader #forexsignals #የኢትዮጵያ #ኢትዮጵያ #ethiopia #ሰበርዜና #fintech #fetadaily