Перейти к содержимому

ጥፋትን ማረጋገጥ ሳያስፈልግ የሚሰጥ ፍቺ (NO-FAULT DIVORCE )

ዘንገኛ አሸናፊ ብርሃኑ አጥላባቸው

0:00 / 0:00

ጥፋትን ማረጋገጥ ሳያስፈልግ የሚሰጥ ፍቺ (NO-FAULT DIVORCE )

19 просмотров · 1 день назад
ዘንገኛ አሸናፊ ብርሃኑ አጥላባቸው
230 подписчиков
19 просмотров · 1 день назад
ርዕስ፦ ገልቱነት እና ማመንዘር፡ በኢትዮጵያ እና በእንግሊዝ የቤተሰብ ሕግ ንፅፅር | በጥበቃና ሕግ አማካሪ አሸናፊ ብርሃኑ በዛሬው ቪዲዮችን በጣም አነጋጋሪ እና በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ውስጥ ሰፊ ትኩረት የሚሰጠውን የትዳር ጉዳይ እንቃኛለን። “ቤተሰብን አለመንከባከብ፣ የቤት ውስጥ ኃላፊነቶችን መተው (ገልቱነት) እና ማመንዘር” በኢትዮጵያ እና በእንግሊዝ (England and Wales) ሕግፊት እንዴት ይታያሉ? ሕግ እና ማህበራዊ ወይም ሃይማኖታዊ እሴቶች አንድ አይደሉም፤ አንድ ባህል “ጥሩ ባል” ወይም “ጥሩ ሚስት” ብሎ የሚጠብቀው ነገር በሕግ ግዴታ ላይሆን ይችላል። በዚህ ቪዲዮ ከዚህ በታች ያሉትን ነጥቦች በዝርዝር እንመለከታለን፦ ገልቱነት ምንድነው? — ምግብ ማብሰል አለመቻል ወይም የቤት ሥራ ላይ ደካማ መሆን እንደ ሕጋዊ የፍቺ ምክንያት ይቆጠራል ወይ? የኢትዮጵያ የቤተሰብ ሕግ ግዴታዎች — ባልና ሚስት በመከባበር፣ በመደጋገፍ፣ ቤተሰብን በጋራ በማስተዳደር እና የቤት ወጪን በአቅማቸው በመሸፈን ዙሪያ ያላቸው ሕጋዊ ግዴታዎች (በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንቀጽ 49፣ 50፣ 53፣ 54፣ 56 እና 68 መሠረት)። ማመንዘር በኢትዮጵያ ሕግ — የታማኝነት ግዴታ እና የፍቺ ሂደቶች አቀራረብ። እንግሊዝ እና ዌልስ (No-Fault Divorce) — ከጥር 2014 / ኤፕሪል 2022 ጀምሮ ሥራ ላይ የዋለውና ጥፋተኛ ማን እንደሆነ ሳይጠየቅ ትዳሩ በማይመለሰ ሁኔታ መፍረሱን ብቻ መሠረት የሚያደርገው አዲሱ የፍቺ ሕግ። የሁለቱ አገሮች ተመሳሳይነቶችና ልዩነቶች 🔔 ይህን ቪዲዮ ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ለሕግ ጥያቄዎችዎ ወይም አስተያየቶችዎ ከታች ባለው የኮሜንት መስጫ ላይ ያሳውቁን። #EthiopianLaw #FamilyLaw #LawyerAshenafiBirhanu #LegalEducation #ኢትዮጵያ #የቤተሰብሕግ #ጠበቃ