የከፍታው ጉዞ - የመደመር መንግሥት ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች | The Journey to Greatness | Medemer |
EBC
0:00 / 0:00
የከፍታው ጉዞ - የመደመር መንግሥት ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች | The Journey to Greatness | Medemer |
3 409 просмотров · 7 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
3 409 просмотров · 7 ч назад
ኢትዮጵያ በረጅም የሀገረ-መንግሥት ታሪኳ ያጋጠሟትን እልፍ ውጣ ውረዶችና ማዕበሎች በጽናት አልፋ፣ ዛሬ ላይ የትናንት ስብራቷን በመጠገን በአዲስ መንፈስ የከፍታ ጉዞዋን በይፋ ጀምራለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ደጋግመው እንደሚያነሡት "ኢትዮጵያ ፈተና ይገጥማታል እንጂ በፈተና አትሸነፍም!" የመደመር መንግሥት የ2019 በጀት ዓመት እና የቀጣዮቹ ዓመታት ዋና ዋና ውጥኖች ሀገራችንን ከድህነት አዙሪት በማላቀቅ፣ ዜጋ-ተኮር ልማትን፣ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትን፣ ሀገራዊ ምክክርንና ዘመናዊ የደኅንነት መዋቅርን መሠረት ያደረገ ታላቅ አገራዊ ርዕይ ይዘው ቀርበዋል።
#የከፍታውጉዞ #MedemerVision #PMAbiyAhmed #EconomicSovereignty #NationalBuilding #EthiopiaRise #EBC