የህወሓት እኩይ ሴራ ከሸፈ የትግራይ ህዝብ የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ ደገፈ | Ethiopia Sea Access | EBCDOTSTREAM
EBC
0:00 / 0:00
የህወሓት እኩይ ሴራ ከሸፈ የትግራይ ህዝብ የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ ደገፈ | Ethiopia Sea Access | EBCDOTSTREAM
16 224 просмотра · 8 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
16 224 просмотра · 8 ч назад
በዚህ ወቅታዊ ሀገራዊ መረጃ፤ የትግራይ ክልል ነዋሪዎች የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ እንዲመለስ የሚጠበቅባቸውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን ያረጋገጡበትን አነቃቂ አቋም እንመለከታለን። ህገወጡ የህወሃት ቡድን ለዓመታት ኢትዮጵያዊ ማንነትን ከትግራይ ክልል ለማጥፋት ሲሰራ ቢቆይም፣ ይህ እኩይ ተግባሩ እና ሴራው በህዝቡ ፅናት ሙሉ በሙሉ ከሽፏል።ነዋሪዎቹ እንዳነሱት፤ ከውልደቱ ጀምሮ የሻዕቢያ አሽከር በመሆን ሲያገለግል የቆየው ይኸው ኋላቀሩ የህወሃት ቡድን፣ ታላቂቱን ኢትዮጵያ ባህር በር አልባ እንድትሆን አድርጓታል። ዛሬ ግን የትግራይ ህዝብ ይህንን የታሪክ ስህተት በማውገዝ እና እውነታውን በመረዳት ከሀገሩ የባህር በር ጥያቄ ጎን በቆራጥነት ቆሟል።
#Tigray #Ethiopia #RedSea #SeaAccess #EthiopianUnity #HornOfAfrica #EthiopianNews #RedSeaForEthiopia #TigrayPeace#ebc #etv #ebcdotstream #news