Перейти к содержимому

"400 የጨለማው መንግስት" አስቀድሞ የተነገረን ሚስጥር ይህ ነው ሁላችሁም አዳምጡ ክርስቲያን #Pastor Asfaw Bekele

የሰማይ ጥሪ

0:00 / 0:00

"400 የጨለማው መንግስት" አስቀድሞ የተነገረን ሚስጥር ይህ ነው ሁላችሁም አዳምጡ ክርስቲያን #Pastor Asfaw Bekele

1 564 просмотра · 22 ч назад
የሰማይ ጥሪ
377 подписчиков
1 564 просмотра · 22 ч назад
ውድ የሰማይ ጥሪ ዩቱብ ቻናል ቤተሰቦቼ :ዛሬ ለእናንተ ይመጥናል ብዬ ይዤላችሁ ያቀረብኩት በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ታዋቂው የእግዚአብሔር ሰው ፖስተር አስፋው በቀለ ስለ 400 የዝምታ አመታት በሚል የሰጡት ጥልቅ ትምህርት ይዘንላችሁ ቀርበናል። ትምህርቱን ይበልጥ ግልጽ ለማድረግም በዘመን አቆጣጠር ሰንጠረዦች እና በምስሎች አጅበን አዘጋጅተነዋል። ስለ 400 የዝምታ አመታት : ማሳሰቢያ፦ በዚህ ቻናል ላይ የሚቀርቡ ቪዲዮዎች አላማቸው ወንጌልን ማስፋፋት እና አማኞችን ለማነጽ ነው። ሰብስክራይብ ያድርጉ፦ ለተጨማሪ መንፈሳዊ ትምህርቶች እና በምስል የተደገፉ የወንጌል መልእክቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ #halwot #abelbirhanu #fetadaily #new_protestant_mezmur #new_music_video#shalom#Pastor Asfaw Bekele#አማኝ