“ስምምነቱን በመስኮት ጣሉት ተብለዋል!” ኢትዮጵያ ከግብጽ ቀድማ ንግግር ታደርጋለች፤ የግብጹ ባለሥልጣን አቅጣጫ እና ኢትዮጵያዊያን UNGA 2026|የሀገርጉዳይ
EBC
0:00 / 0:00
“ስምምነቱን በመስኮት ጣሉት ተብለዋል!” ኢትዮጵያ ከግብጽ ቀድማ ንግግር ታደርጋለች፤ የግብጹ ባለሥልጣን አቅጣጫ እና ኢትዮጵያዊያን UNGA 2026|የሀገርጉዳይ
7 377 просмотров · Трансляция закончилась 10 часов назад
EBC
2,17 млн подписчиков
7 377 просмотров · Трансляция закончилась 10 часов назад
ኢትዮጵያ ሁለቱን ውኃዎች የዲፕሎማሲዋ አንኳርና የብሔራዊ ጥቅሟ ምሰሶ አድርጋ በመበየን ወደ ሥራ ከገባች ከራርማለች፡፡ በተቃራኒው ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ምክንያት ከቀይ ባሕር ተፈጥሯዊ ወሰኗ እንድትገፋ በማድረግ ውስጥ ትልቁን የሴራ ድርሻ የወሰደችው ግብፅ ባገኘችው መድረክ ሁሉ በሁለቱ ውኃዎች ጉዳይ ኢትዮጵያን ስትከስ፤ በውስጥ ደግሞ ባንዳዎችን እየገዛች ሀገር ለመበጥበጥ ስትሰራ ዛሬ ላይ ደርሳለች፡፡ #የሀገርጉዳይ በዛሬው ዝግጅቱ በ81ኛው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ሂደት ተጠባቂው የመሪዎች ንግግር እየተደረገ በሚገኝበት ዐውድ ውስጥ ሆኖ ኢትዮጵያ በብሔራዊ ጥቅሞቿ በተለይም በዓባይና ቀይ ባሕር እውነቶቿ ላይ ምን ዓይነት የዲፕሎማሲ መንገድን ትከተል ሲል ሐሳብ አዋጥቶበታል፡፡#ebc #etv #ebcdotstream #news