Fuel Cell Electric Vehicle ማብራሪያ | በአማርኛ
AutoTech with Abrish
0:00 / 0:00
Fuel Cell Electric Vehicle ማብራሪያ | በአማርኛ
561 просмотр · 9 мес. назад
AutoTech with Abrish
3,09 тыс. подписчиков
561 просмотр · 9 мес. назад
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ Fuel Cell Electric Vehicle (FCEV) ምን እንደሆነ፣ እንዴት እንደሚሰራ፣ እና ሃይድሮጅን ከታንክ እስከ መኪናው ጎማ ድረስ ኤሌክትሪክ እንዴት እንደሚፈጥር በቀላሉ እናብራራለን።
እንዲሁም የFuel Cell Stack, Hydrogen Tank, Inverter, Traction Motor, እና የደህንነት ሲስተሞች ሚና እንመለከታለን።
በቪዲዮው ውስጥ የሚጠቀሱ የHydrogen Car / FCEV ሞዴሎች፦
🚗 Toyota Mirai
🚙 Hyundai NEXO
🚘 Honda Clarity Fuel Cell
ይህ ቪዲዮ ለተማሪዎች፣ ለቴክኖሎጂ ፍላጎት ያላቸው፣ እና ለወደፊት ንፁህ መጓጓዣ ቴክኖሎጂ መማር ለሚፈልጉ ሁሉ ተስማሚ ነው።
👉 እባክዎ Subscribe ያድርጉ፣ Like ይስጡ፣ እና አስተያየትዎን ያጋሩ!
🔖 Hashtags
#FuelCellElectricVehicle #FCEV #HydrogenCar #ToyotaMirai #HyundaiNEXO #HondaClarity #CleanEnergy #FutureOfCars #ElectricVehicle #GreenTechnology #ኢሌክትሪክመኪና #ንፁህኃይል #ቴክኖሎጂ