እኔ ማነኝ || Ene Manegn || የታደሰ እሸቴ || Orginal Song Tadese Esete
Kohelet Hymns2 и Kohelet Hymns
0:00 / 0:00
እኔ ማነኝ || Ene Manegn || የታደሰ እሸቴ || Orginal Song Tadese Esete
909 просмотров · 1 мес. назад
Kohelet Hymns2 и Kohelet Hymns
909 просмотров · 1 мес. назад
እኔ ማነኝ || Ene Manegn || የታደሰ እሸቴ || Orginal Song Tadese Esete
እኔ ማን ነኝ
ጌታዬ እግዚአብሔር
እዚህ ያደረስከኝ እኔ ማን ነኝ
ቤቴስ ምንድነው?
ጌታዬ እግዚአብሔር
እዚህ ያደረስከኝ እኔ ማን ነኝ
ቤቴስ ምንድነው?
እረኛ ነበርኩኝ የበጎች ጠባቂ
አንተ ያደረከኝ አስተዋይ አዋቂ
ተዋጊም እንድሆን ድፍረት የሰጠኸኝ
ራሴን በዘይት አንተ ነህ የቀባኸኝ
በእውነት ምን እላለው
ተመስገን
እባ..ር..ክ..ሀ..ለው
ጌታዬ እግዚአብሔር
እዚህ ያደረስከኝ እኔ ማን ነኝ
ቤቴስ ምንድነው?
ምስኪኑን ከአመድ ማንሳትን ታውቃለህ
በሞገስ በክብር ትሸላልማለህ
በየምድረ በዳው አልተበታተንም
ባንተ ከበር እንጂ ወድቀን አልቀረንም
ጌታዬ እግዚአብሔር
እዚህ ያደረስከኝ እኔ ማን ነኝ
ቤቴስ ምንድነው?
እንደ ልብህ እንድሆን አንተው አደረከኝ
ቃልህን እንድወድ ፍቅርህን ሰጠኸኝ
ስርዓትን እንድማር ጌታ አስጨነቅከኝ
በዚሁ ሁሉ አቅፈህ እዚህ አደረስከኝ
]
በእውነት ምን እላለው
ተመስገን
እባ..ር..ክ..ሀ..ለው
ጌታዬ እግዚአብሔር
እዚህ ያደረስከኝ እኔ ማን ነኝ
ቤቴስ ምንድነው?
ወደኸኛል እና በዘላለም ፍቅር
እያሸጋገርከኝ ከክብር ወደ ክብር
ይሄንን ስታደርግ ከሩቅ ያስተዋሉ
ድንቅ ነው እግዚአብሄር አምላካቸው አሉ
ጌታዬ እግዚአብሔር
እዚህ ያደረስከኝ እኔ ማን ነኝ
ቤቴስ ምንድነው?
ጌታዬ እግዚአብሔር
እዚህ ያደረስከኝ እኔ ማን ነኝ
ቤቴስ ምንድነው?
ጌታዬ እግዚአብሔር
እዚህ ያደረስከኝ እኔ ማን ነኝ
ቤቴስ ምንድነው?
#tadese_esete #የድሮ_መዝሙር #ታደሰ_እሸቴ #አኔ_ማንኝ #oldisgoldsongs #መዝሙር #90's_song