Перейти к содержимому

እንባዬን አይተህ ጌታ | ተስፋዬ ጋቢሶ መዝሙር | Enbaye Aytek Geta | Tesfaye Gabiso

Kohelet Hymns2 и Kohelet Hymns

0:00 / 0:00

እንባዬን አይተህ ጌታ | ተስፋዬ ጋቢሶ መዝሙር | Enbaye Aytek Geta | Tesfaye Gabiso

1 023 просмотра · 2 недели назад
Kohelet Hymns2 и Kohelet Hymns
1 023 просмотра · 2 недели назад
እንባዬን አይተህ ጌታ | Enbaye Aytek Geta | ተስፋዬ ጋቢሶ መዝሙር | Tesfaye Gabiso እንባዬን አይተህ ጌታ አንድን ሽቼ ደጅ ጠናለሁኝ ፈቃድህ ከሆነ በዓይንህ ተመልከተኝ ያቺን ብሩክ እጅህን ዘርጋብኝ እንባዬን አይተህ ጌታ ለቅሶዬን ሰምተህ ጌታ መሻቴን ስጠኝና ኢየሱስ ላመስግንህ እንባዬን አይተህ ጌታ ለቅሶዬን ሰምተህ ጌታ መሻቴን ስጠኝና ኢየሱስ ላመስግንህ አንተን ተስፋ አድርጌ በቃልህ ፀንቼ መልሴን አጠብቃለሁ በተመስጦ ሆኜ ታማኝነትህን ተማምኜ እንባዬን አይተህ ጌታ ለቅሶዬን ሰምተህ ጌታ መሻቴን ስጠኝና ኢየሱስ ላመስግንህ እንባዬን አይተህ ጌታ ለቅሶዬን ሰምተህ ጌታ መሻቴን ስጠኝና ኢየሱስ ላመስግንህ በጐ ስጦታና ፍፁም በረከት ሁሉ ከብርሃናት አባት ከላይ ይወርዳሉ ከዙፋንህ ይንቆረቆራሉ እንባዬን አይተህ ጌታ ለቅሶዬን ሰምተህ ጌታ መሻቴን ስጠኝና ኢየሱስ ላመስግንህ እንባዬን አይተህ ጌታ ለቅሶዬን ሰምተህ ጌታ መሻቴን ስጠኝና ኢየሱስ ላመስግንህ መራራነቴ ያብቃ እሾህነቴም ያብቃ መፈራረሴም ያብቃ በአንተ ፀጋ ልገንባ ጐስቋላነቴን ጌታ ሆይ እንካ እንባዬን አይተህ ጌታ ለቅሶዬን ሰምተህ ጌታ መሻቴን ስጠኝና ኢየሱስ ላመስግንህ እንባዬን አይተህ ጌታ ለቅሶዬን ሰምተህ ጌታ መሻቴን ስጠኝና ኢየሱስ ላመስግንህ #tesfaye_gabiso #ተስፋዬ_ጋቢሶ #እንባዬ_አይተህ_ጌታ #የጸሎት_መዝሙር #መዝሙር #mezmur #protestant_mezmur #old_mezmur #gospel_song #90'smezmur Ethiopian Gospel Songs Amharic Gospel Protestant Mezmur Ethiopian Worship Amharic Mezmur Ethiopian Christian Music መዝሙር የፕሮቴስታንት መዝሙር የአማርኛ መዝሙር Tesfaye Gabiso, Pastor Tesfaye Gabiso, Tesfaye Gabisso mezmur, Tesfaye Gabiso old mezmur, Tesfaye Gabiso full album, Tesfaye Gabiso non stop, Amharic Protestant Mezmur, Old Protestant Mezmur, Ethiopian Protestant Song, Old Ethiopian Gospel Song, Protestant Mezmur Collection, Mezmur Amharic, Nesiha Mezmur, Yekoyetu Mezmuroch #TesfayeGabiso #ProtestantMezmur #AmharicMezmur #EthiopianGospelSong #OldMezmur #NesihaMezmur #የቆዩመዝሙሮች #ተስፋዬጋቢሶ #መዝሙር