Перейти к содержимому

የሁለት ዋልታ ህመም ክፍል 2፡ የህመሙ ምልክቶች፣ አይነቶችና መለያዎች | Bipolar disorder: symptoms | Dr Yonas Baheretibeb

Sitota Center for Mental Health Care and Rehab

0:00 / 0:00

የሁለት ዋልታ ህመም ክፍል 2፡ የህመሙ ምልክቶች፣ አይነቶችና መለያዎች | Bipolar disorder: symptoms | Dr Yonas Baheretibeb

7 064 просмотра · 2 года назад
Sitota Center for Mental Health Care and Rehab
2,58 тыс. подписчиков
7 064 просмотра · 2 года назад
ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ በጥቁር አንበሳ የአእምሮ ሰብ ስፔሻሊስት ሀኪም ሲሆኑ የህክምና ተማሪዎችን በማስተማር አስተዋጽኦ አበርክተዋል፡፡ ዶ/ር ዮናስ በአእምሮ ህክምናው ዘርፍ ለርጅም ጊዜ ያገለገሉ ሲሆን የስጦታ ሴንተር ፎር ሜንታ ኸልዝ ኬር መስራች እና ሜዲካል ዳይሬክተር ናቸው፡፡ 0:00 መቅድም 0:36 መግቢያ 1:00 የህመሙ ምልክቶች 1:11 የህመሙ ምዕራፎች (ወቅቶች) 2:49 የሽቅለት ምዕራፍ (manic episode) 10:16 የንዑስ ሽቅለት (hypomanic episode) 12:46 ጤናማ ደስታን ከንዑስ ሽቅለት እንዴት መለየት እችላለሁ? 16:19 ዐቢይ የድባቴ ምዕራፍ (Major depressive episode) 19:36 ጤናማውን “ሀዘን” ከድባቴ እንዴት መለየት እችላለሁ? 23:18 የህመሙ አይነቶች 23:58 አንደኛው አይነት 25:15 ሁለተኛው አይነት 27:36 አውደ ስሜት (cyclothymic disorder) 28:47 መለያዎች