Перейти к содержимому

ፊቴን እንደ መስታወት ያጠራው ተአምረኛው የሩዝ እና የተልባ ሳሙና አሰራር | DIY Flaxseed & Rice Soap for Glass Skin

Nibret tubeንብረት የመንዝ

0:00 / 0:00

ፊቴን እንደ መስታወት ያጠራው ተአምረኛው የሩዝ እና የተልባ ሳሙና አሰራር | DIY Flaxseed & Rice Soap for Glass Skin

4 137 просмотров · 3 мес. назад
Nibret tubeንብረት የመንዝ
69,4 тыс. подписчиков
4 137 просмотров · 3 мес. назад
ሳሙና መግዛት ቀረ\! ፊትን እንደ መስታወት የሚያጠራ የቤት ውስጥ ሳሙና አሰራር | Flaxseed & Rice Soap "ሰላም የኒብረት ቲዩብ (Nibret tube) ቤተሰቦች\! ዛሬ ከዚህ በፊት ከሰራኋቸው ሳሙናዎች ሁሉ ለየት ያለና በጣም ውጤታማ የሆነ የፊትና የገላ ሳሙና አሰራር ይዤላችሁ መጥቻለሁ። ይህ ሳሙና በተለይ፦ ለፊት ማዳት (Melasma) እና ለጥቋቁር ነጠብጣቦች ለብጉርና ለብጉር ጠባሳዎች ያለ እድሜ ለሚመጣ የፊት መሸብሸብ ለፊት ጥራትና ቅላት ፍቱን መፍትሄ ነው። በቪዲዮው ውስጥ ተልባን፣ ሩዝንና አብሽን በመጠቀም እንዴት ምርጥ ሳሙና ማዘጋጀት እንደምትችሉና ሳሙናው አልደርቅ ላላችሁ ደግሞ መፍትሄውን በዝርዝር አሳይቻለሁ። እስከመጨረሻው ተከታተሉኝ\! *ቪዲዮውን ከወደዳችሁት LIKE ማድረጋችሁንና ለሌሎች እንዲደርስ SHARE ማድረጋችሁን አትርሱ። ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ\!* #የሳሙናአሰራር #የፊትጥራት #ለማዳትመፍትሄ #ተልባእናሩዝ #የቆዳእንክብካቤ #ንብረትቲዩብ #NibretTube #NaturalSoap #SkincareEthiopia #DIYSoap"