ፊትን የሚያቀላ እና የሚያጠራ አስደናቂ የሩዝ እና የተልባ የቤት ውስጥ ሳሙና አሰራር
hany tube
0:00 / 0:00
ፊትን የሚያቀላ እና የሚያጠራ አስደናቂ የሩዝ እና የተልባ የቤት ውስጥ ሳሙና አሰራር
6 093 просмотра · 2 нед. назад
hany tube
36,2 тыс. подписчиков
6 093 просмотра · 2 нед. назад
ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታታዮች! 👋
ዛሬ በቤት ውስጥ በጣም በቀላል መንገድ የሚዘጋጅ እጅግ ድንቅ የሆነ የሩዝ እና ተልባ የፊት ሳሙና አሰራር ይዤላችሁ መጥቻለሁ!
ይህ ሳሙና ለደረቅም ሆነ ለቅባታማ ቆዳ ተስማሚ ሲሆን፦
✨ ፊትን ያበራል እና ያጠራል (Skin Brightening)
✨ የፊትን መጨማደድ ይከላከላል (Anti-Aging)
✨ የፊትን እርጥበት ይጠብቃል እና ለስላሳ ያደርጋል
✨ ጥቁር ነጠብጣቦችን እና የቡጉር ጠባሳዎችን ለማጥፋት ይረዳል
የሚያስፈልጉ ግብዓቶች፦
ሩዝ (Rice)
ተልባ (Flaxseed)
የመሰረት ሳሙና / ግሊሰሪን ሳሙና (Glycerin Soap Base)
ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመመልከት በቤትዎ ሞክሩት! ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ማድረጋችሁን አትርሱ! 🙏
#NaturalSkincare #RiceSoap #FlaxseedSoap #AmharicBeauty #HanyTube #SkinCareEthiopia #HomeRemedies