የኪዳን ትርጓሜ ክፍል 2 - በመምህር ፍሬው በቀለ | Kidane Terguame Part 2
ንስር አምባ ስንቅ /Nisir Amba Sinq
0:00 / 0:00
የኪዳን ትርጓሜ ክፍል 2 - በመምህር ፍሬው በቀለ | Kidane Terguame Part 2
2 507 просмотров · 6 мес. назад
ንስር አምባ ስንቅ /Nisir Amba Sinq
3,16 тыс. подписчиков
2 507 просмотров · 6 мес. назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
በንስር አምባ ሚዲያ የሚቀርበው ተከታታይ የመጽሐፈ ኪዳን ትርጓሜ ትምህርት እነሆ ተጀምሯል። በዚህ የሁለተኛው ክፍል ትምህርት ስለ ኪዳን ምንነት፣ አስፈላጊነትና በቤተክርስቲያን ስርአት ስላለው ድርሻ በጥልቀት እንማራለን።
በዚህ ቪዲዮ የሚዳሰሱ ነጥቦች፦
የኪዳን ትርጓሜ መሠረታዊ ሃሳቦች
የጸሎተ ኪዳን ምስጢር እና ስርዓት
ለክርስቲያኖች ያለው መንፈሳዊ ጥቅም
መንፈሳዊ ዕውቀት ለሁሉም እንዲደርስ ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ ይተባበሩ። ለተጨማሪ ትምህርቶች ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የደውል ምልክቱን ይጫኑ።