ዳሰሳ፦ ትንቢተ ዮናስ Jonah
BibleProject - Amharic / አማርኛ
0:00 / 0:00
ዳሰሳ፦ ትንቢተ ዮናስ Jonah
5 224 просмотра · 2 г. назад
BibleProject - Amharic / አማርኛ
27,4 тыс. подписчиков
5 224 просмотра · 2 г. назад
የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያሳየውን በትንቢተ ዮናስ ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። የትንቢተ ዮናስ መጽሐፍ፣ እግዚአብሔር ጠላቶቹን በመውደዱ ምክንያት አምላኩን ስለናቀ ስለ አንድ የማይታዘዝ ነቢይ የሚናገር ታሪክ ነው።
#BibleProject #Bible #ትንቢተ ዮናስ
የቪዲዮ ምስጋናዎች
የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
BETE-SEMAY Creative Media
Addis Ababa, Ethiopia
ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
BibleProject
ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችን https://bibleproject.com/Amharic ይጎብኙ፤ ወይም ስጦታዎን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ሊለግሡ ይችላሉ https://bible.to/amh-v
ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች፣ ምስሎች እና የንባብ ዕቅዶችን ከሚከተለው ድረ ገጻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ https://bibleproject.com/languages