Перейти к содержимому

ዳሰሳ፦ ናሆም Nahum

BibleProject - Amharic / አማርኛ

0:00 / 0:00

ዳሰሳ፦ ናሆም Nahum

3 112 просмотров · 2 года назад
BibleProject - Amharic / አማርኛ
27,4 тыс. подписчиков
3 112 просмотров · 2 года назад
የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያሳየውን በናሆም ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ናሆም የነነዌን እና የአሦርን ውድቀት፣ እግዚአብሔር ዐመፀኛ የሰው ልጅ ግዛቶችን በሙሉ የሚያፈርስ መሆኑን እንደ ማሳያ ምሳሌ አድርጎ ይገልጸዋል። #BibleProject #Bible #ናሆም የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችን https://bibleproject.com/Amharic ይጎብኙ፤ ወይም ስጦታዎን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ሊለግሡ ይችላሉ https://bible.to/amh-v ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች፣ ምስሎች እና የንባብ ዕቅዶችን ከሚከተለው ድረ ገጻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ https://bibleproject.com/languages