Перейти к содержимому

ከአዲስ አበባ ወደ ጠፈር! | በ360° የሕዋ ዓለምን የማየት አስደናቂ ተሞክሮ

EBC Entertainment

0:00 / 0:00

ከአዲስ አበባ ወደ ጠፈር! | በ360° የሕዋ ዓለምን የማየት አስደናቂ ተሞክሮ

4 453 просмотра · 19 часов назад
EBC Entertainment
595 тыс. подписчиков
4 453 просмотра · 19 часов назад
አዲስ አበባ  ከብሔራዊ ቤተ-መንግሥትና ከአንድነት ፓርክ አጠገብ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም፣ ጥቅምት 2015 ዓ.ም. የተመረቀ ዘመናዊ የቴክኖሎጂና የፈጠራ ማዕከል ነው። ሙዚየሙ በውስጡ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአንድ ጊዜ 200 ተመልካቾችን ማስተናገድ የሚችለውን የ24 ሜትር ስፋት ፕላኔተሪየም ወይም «ዶም ሲኒማ» (Dome Cinema) ይዟል። ይህ ግዙፍ ክብ ቅርጽ ያለው ሕንፃ፣ በ360 ዲግሪ የእይታ አድማስ የሕዋን፣ የጠፈር አካላትንና የተለያዩ በሳይንሳዊ ዕውቀት የተቃኙ ዘጋቢ ፊልሞችን በከፍተኛ ጥራት በማሳየት ለጎብኚዎች ልዩና ቀልብን የሚስብ ተሞክሮ ይሰጣል። በቅዳሜ መዝናኛ ጉዞ ፕሮግራማችን በዚህ ልዩ ስፍራ ተገኝተን ከጎብኚዎች ጋር አዝናኝ ጊዜ አሳልፈናል። #ኢትዮጵያ #Ethiopia #አዲስአበባ #AddisAbaba #የሳይንስሙዚየም #ScienceMuseum #EthiopianScienceMuseum #DomeCinema #Planetarium #ጠፈር #ScienceAndTechnology #ExploreEthiopia #VisitEthiopia #ቅዳሜመዝናኛ #ETV #ETVEntertainment #የኢትዮጵያሳይንስሙዚየም #የመዝናኛጉዞ #አዝናኝ #አስገራሚ #Education #SpaceExploration #Universe #Astronomy #STEM #360Degree #Dome #FamilyEntertainment #ThingsToDoInAddisAbaba #DiscoverEthiopia #EthiopianEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna