Перейти к содержимому

ከማሲንቆ እስከ ብሪክስ መድረክ - አርቲስት ሀዲስ ዓለማየሁ (ሃዲንቆ) በቅዳሜ መዝናኛ

EBC Entertainment

0:00 / 0:00

ከማሲንቆ እስከ ብሪክስ መድረክ - አርቲስት ሀዲስ ዓለማየሁ (ሃዲንቆ) በቅዳሜ መዝናኛ

2 034 просмотра · 20 часов назад
EBC Entertainment
595 тыс. подписчиков
2 034 просмотра · 20 часов назад
ባህላዊውን የማሲንቆ መሣሪያ ከዘመናዊ የጃዝ ሙዚቃ ጋር በማዋሃድ (Ethio-Jazz) ዓለም አቀፍ እውቅናንና ሽልማቶችን ያተረፈው ታዋቂና ስኬታማ አርቲስት ሀዲስ ዓለማየሁ (ሃዲንቆ) በህንድ በተዘጋጀው 18ኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያን በጥበብ ከወከሉት መካከል ዋነኛው ነበር። በዚህ አዝናኝ ቆይታችን፤ አርቲስቱ በህንድ ጉባኤ ወቅት ከየአባል ሀገራቱ ልዑካን እና የጥበብ ሰዎች ጋር ስለነበረው ተሞክሮ፣ በኢትዮጵያ የጥበብ ሀብት ላይ ስላላቸው አድናቆት እና ስለ አዲሱ የሙዚቃ ሀሳቡ ከ«ቅዳሜ መዝናኛ» ጋር ያደረገውን አስደሳች ቆይታ እንሰማለን። #EthioJazz #ሀዲስዓለማየሁ #ሃዲንቆ #Masinqo #ማሲንቆ #BRICSSummit #ቅዳሜመዝናኛ #EthiopianMusic #EBC #EthiopianArt #JazzMusic #IndiaBRICS #AfricanMusic #TraditionalMusic #EthiopianCulture #GlobalEthiopian #LivePerformance #MusicInterview #EthiopianTalent #EthiopianArtist #WorldMusic #AFRIMA#EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna