Перейти к содержимому

አስገራሚው የስጋ ዋጋ ተመን // ገበያን የሚያረጋጋ ሳይሆን ችግር የሚያባብስ // መቶ ብር ቀንሶ አንድ ሺ መጨመር?

Abri Media አብሪ ሚዲያ

0:00 / 0:00

አስገራሚው የስጋ ዋጋ ተመን // ገበያን የሚያረጋጋ ሳይሆን ችግር የሚያባብስ // መቶ ብር ቀንሶ አንድ ሺ መጨመር?

8 417 просмотров · 2 дн. назад
Abri Media አብሪ ሚዲያ
19,6 тыс. подписчиков
8 417 просмотров · 2 дн. назад
6 ሺህ እና 7 ሺህ ብር ለ1 ኪሎ ስጋ?! በአዲስ አበባ የተፈጠረው አስገራሚ የዋጋ ንረት እና የከተማዋ ወግ! 🥩📉 በዚህ የአብሪ ሚዲያ ልዩ መዝናኛ እና ማህበራዊ ትንተና መርሃ ግብር፡- የስጋ ዋጋ እጅግ መናር፡ በአዲስ አበባ አንዳንድ የቅንጦት ስጋ ቤቶች እና ሉካንዳዎች 1 ኪሎ ስጋ እስከ 6,000 እና 7,000 ብር መሸጥ መጀመሩና የተነሳው ውዝግብ። የመንግስት እና የነጋዴዎች ውይይት፡ ዋጋውን ለማቀዝቀዝ ከተደረጉ ውይይቶች በኋላ ከ3,000 ብር በላይ በሚሸጡት ላይ 500 ብር ቅናሽ እንዲደረግ ስምምነት ላይ መደረሱ። የዋጋ ንረቱ ትክክለኛ ምክንያቶች፡ የቤት ኪራይ ውድነት፣ የደላሎች ጣልቃገብነት፣ እና የነጋዴዎች የማግበስበስ ፍላጎት ከምን የመነጨ ነው? #AbriMedia #አብሪሚዲያ #AddisAbaba #አዲስአበባ #Ethiopia #የስጋዋጋ #EthiopianLifestyle #TrendingEthiopia #Viral #AddisAbabaNews