የቅዱስ ሩፋኤል የተመረጡ መዝሙሮች| Kidus Rufael Mezmur Collection
Aflahot Media
0:00 / 0:00
የቅዱስ ሩፋኤል የተመረጡ መዝሙሮች| Kidus Rufael Mezmur Collection
165 просмотров · 6 дн. назад
Aflahot Media
102 подписчика
165 просмотров · 6 дн. назад
እንኳን ለፈዋሹና ደስታን አብሳሪው መልአክ ለቅዱስ ሩፋኤል በዓል/መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ! በሕመምተኞች ላይ ፈውስን የሚያሳድር፣ በችግራችን ጊዜ ፈጣን ረዳት የሆነውን የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤልን ጥበቃና አማላጅነት የሚያስቡ የተመረጡ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙሮችን አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።
#ቅዱስ_ሩፋኤል #StRaphael #የኦርቶዶክስ_መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #OrthodoxMezmur #EthiopianOrthodox #MezmurCollection