Перейти к содержимому

ደብሮኛል… ወይስ ድብርት ነው? | ስለ DEPRESSION ማወቅ ያለብን! | Bizuneh Tesfaye | Meselal Live EP. 08 | Depression

Meselal Tube

0:00 / 0:00

ደብሮኛል… ወይስ ድብርት ነው? | ስለ DEPRESSION ማወቅ ያለብን! | Bizuneh Tesfaye | Meselal Live EP. 08 | Depression

4 750 просмотров · 3 дня назад
Meselal Tube
24,5 тыс. подписчиков
4 750 просмотров · 3 дня назад
DEPRESSION ማለት በቀላሉ “ደብሮኛል” ከማለት የበለጠ ነው። ግን የተለመደ ሀዘን፣ ድካም፣ ጭንቀት እና Clinical Depression እንዴት ይለያያሉ? በዚህ የ**Meselal Live EP08** ውይይት ድብርትን በጥልቀት እንመለከታለን። ድብርት በስሜታችን ብቻ ሳይሆን በአስተሳሰባችን፣ በአካላችን፣ በግንኙነታችን እና በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ላይ እንዴት ይገለጻል? መንስኤዎቹስ ምንድን ናቸው? በተጨማሪም፦ • ድብርት እና የተለመደ ሀዘን ልዩነታቸው ምንድን ነው? • ድብርት ሰዎችን ለምን ከሌሎች እንዲገለሉ ያደርጋል? • “አልረባም”፣ “ተስፋ የለኝም” የሚሉ ሀሳቦች ከየት ይመጣሉ? • “በርታ”፣ “አትጨነቅ”፣ “ሁሉም ያልፋል” ማለት ለምን በቂ አይደለም? • ድብርት ውስጥ ያለ ወዳጅ፣ የትዳር አጋር ወይም የቤተሰብ አባል ካለን እንዴት እንርዳው? • ራሳችን እየታገልን ከሆነስ ዛሬ ልንጀምረው የምንችለው ምንድን ነው? ድብርትን ለመፍረድ ሳይሆን *ለመረዳት* የተደረገ ውይይት። *Meselal Live — የጋራችን ፖድካስት* HEAL • UNDERSTAND • GROW ቻናላችን ስለጎበኙ እናመሰግናለን፡፡ ተመሳሳይ ቪዲዮችን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ!    / @meselaltube   Meselal Tube is a digital platform for sharing psychological insights. Follow us here TIkTok: https://www.tiktok.com/@meselal_tube?... Instagram: https://instagram.com/psychologist.ge... Geta Walelign is an Ethiopian clinical psychologist who has been providing personal development training on various platforms. #MeselalLive #Depression #ድብርት #MentalHealth #Psychology #ClinicalPsychology #Ethiopia #AmharicPodcast