ረጅም የAI ቪዲዮ እንዴት ይሰራል? ሙሉ ማብራሪያ
Nejashi Official
0:00 / 0:00
ረጅም የAI ቪዲዮ እንዴት ይሰራል? ሙሉ ማብራሪያ
419 просмотров · 3 дня назад
Nejashi Official
1 тыс. подписчиков
419 просмотров · 3 дня назад
የGoogle VIDS በመጠቀም እስከ 30 ደቂቃ የሚቆይ ረጅም የAI ቪዲዮዎችን በነፃ እንዴት እንደምትሰሩ በዚህ ቪዲዮ አሳያችኋለሁ፡፡ በቪዲዮው ውስጥ አዲሱን የGoogle Vids AI Power Video Creator በመጠቀም ከስልካችን አስደናቂ ረጃጅም የAI ቪዲዮዎችን በነፃ እንዴት መስራት እንደምንችል በቅደም ተከተል አሳያችኋለሁ።
በተለይም AI Video Generation መማር ለምትፈልጉ፣ YouTube Shorts ለመስራት ለምትፈልጉ እና ከስልካችሁ ብቻ ረጅም የAI ቪዲዮ ይዘት መፍጠር ለምትፈልጉ ይህ ቪዲዮ ለእናንተ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ይዟል።
በዚህ ቪዲዮ የምናያቸው፦
✅ በYouTube App የAI Video መስሪያ እንደምናገኝ
✅ AI ቪዲዮ በነፃ እንዴት እንደሚሰራ
✅ የAI ቪዲዮ ሀሳብ/Prompt እንዴት እንደምንጠቀም
✅ AI ቪዲዮን ለYouTube Shorts እንዴት መጠቀም እንደምንችል
✅ ከስልክ ብቻ AI ቪዲዮ እንዴት መስራት እንደሚቻል
የቪዲዮው የጊዜ ምዕራፍ/timestamp
00:00 Intro and highlight
00:40 Problems of generating AI videos
02:22 How to start to Create AI video using Google Vids
08፡41 How to download the Video
10:06 Solution to the Problems
13:33 Outro and CTA
Related Video: • AI ቪዲዮ በነፃ መስራት ጀመረ! | በYouTube App ብቻ
• በAI ረጅም ቪዲዮ በነጻ መስራት ተቻለ
Prompt ለማግኘት: https://t.me/NejashiOfficialEducation
Website link: https://workspace.google.com/products...
ይህ ቪዲዮ ከጠቀመዎት Like ያድርጉ፣ ለሌሎችም Share ያድርጉ እና ለተጨማሪ YouTube, AI እና የOnline Content Creation ትምህርቶች ቻናሉን Subscribe ያድርጉ።
እርስዎ በYouTube AI ምን አይነት ቪዲዮ መፍጠር ይፈልጋሉ? በComment ይንገሩን!
#YouTubeAIVideo #AIVideoGeneration #AIቪዲዮመስራት #FreeAIVideo #AIቪዲዮ #YouTubeAI