Перейти к содержимому

ኦ ምንኛ ብዙ ነው

አሜን - AMEN

0:00 / 0:00

ኦ ምንኛ ብዙ ነው

19 485 просмотров · 5 мес. назад
አሜን - AMEN
24,7 тыс. подписчиков
19 485 просмотров · 5 мес. назад
ኦ ምንኛ ብዙ ነው ምህረቱ ቸርነቱ ታጋሽነቱ /2/ እኛ ባደረግነው አምላክ ተቆጥቶ መቼ ደመሰሰን መቅሰፍቱን አምጥቶ ለሥጋ ለባሹ ሁሉ እንዲሆን ማዳኑ በምህረት ወረደ ከላይ ከዙፋኑ ሰዎች በኃጥአት ላይ ሲጨምሩ ኃጥአት ልባቸው ደንድኖ ዘወትር ሲያስመርሩት መች ክንዱ ታጠፈ አልቆበት ምህረቱ ቁጣውም ዘግይቷል በዝቶ ቸርነቱ የኢየሱስ ቤዛነት ለፍጥረት ሁሉ ነው ለአይሁድ ለግሪክ ሰው የእግዚአብሔር ኃይል ነው ሁሉንም ለማዳን ሰፊ ነው መንግስቱ ከነገድ ከወገን ይዋጃል በደሙ የእርግማን ሕይወት ክፋት የሞላበት በበጎ ፈቃዱ ሆኖአል ለበረከት የተዘጋው ሰማይ አሁን ግን ተከፍቶአል የሚያድነን ጸጋ ሌተ ቀን ይጎርፋል የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን መልቲሚዲያ አገልግሎት ሚያዚያ 2018 ዓ.ም