Перейти к содержимому

በCapCut የቪዲዮ ጀርባ እንዴት ይቀየራል | ከጭቃ ግድግዳ ወደ Professional Studio

Nejashi Official

0:00 / 0:00

በCapCut የቪዲዮ ጀርባ እንዴት ይቀየራል | ከጭቃ ግድግዳ ወደ Professional Studio

557 просмотров · 2 недели назад
Nejashi Official
704 подписчика
557 просмотров · 2 недели назад
Green Screen ሳይጠቀሙ የቪዲዮ Background መቀየር ይፈልጋሉ? በዚህ 15 ደቂቃ የAmharic CapCut Tutorial ውስጥ በቤታችሁ ውስጥ በሞባይል ስልካችሁ ግድግዳ ጀርባ ሆናችሁ የቀረጻችሁትን ቪዲዮ Background በመቀየር ምርጥ ቪዲዮ እንዴት እንደሚሰራ አሳያችኋለሁ፡፡ በCapCut የቪዲዮ ጀርባን እንዴት በቀላሉ መቀየር እንደሚቻል በተግባር እናሳያለን። በተለይም ለYouTube creators, TikTok creators, content creators እና ቪዲዮ አርታኢዎች ይህ ቴክኒክ በጣም ጠቃሚ ነው። 🎬 በዚህ ቪዲዮ የሚማሩት፦ ✅ Real Background እና Fake Background ልዩነት ✅ Green Screen ሳይጠቀሙ Background መቀየር ✅ በCapCut ሰውን ከBackground መለየት ✅ Fake Studio Background መጠቀም ✅ ቪዲዮን የProfessional Studio መልክ ማስያዝ ✅ Background እና ሰው በተፈጥሮ እንዲመስሉ ማድረግ ✅ CapCut ላይ የBackground Editing ሚስጥሮች ✅ YouTube ቪዲዮዎችን የበለጠ Professional ማድረግ እናንተ ከFake Background እና Real Background የትኛው ይሻላል ብላችሁ ታስባላችሁ? መልሱን በቪዲዮው መጨረሻ ታገኙታላችሁ። CapCut በመጠቀም ቪዲዮ ኢዲት የሚያደርጉ ከሆነ ይህን ቪዲዮ እስከመጨረሻው ይመልከቱ። ተዛማጅ ቪዲዮዎች    • ቪዲዮ ኤዲቲንግ ሙሉ ስልጠና | CapCut Full Tutorial f...      • የዩቲዩብ ታምብኔል አሰራር በስልክ | How to Make YouTub...      • ታዋቂ ዩቱበሮች ኢንትሮ (Intro) የሚሰሩበት ሚስጥራዊ ዌብሳይት ...   የቪዲዮው የሰዓት ምዕራፍ 00:00 መግቢያ 01:06 Importing Video to CapCut 03:15 Removing video Background 06:34 Enhancing Video Quality 12:13 Exporting Video 14:15 Outro ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like 👍 | Comment 💬 | Share 🔄 | Subscribe 🔔 ማድረግ አትርሱ። #CapCut #FakeBackground #VideoEditing #AmharicTutorial #YouTubeEthiopia