ለፀጉር እድገት እና ውፍረት ለተሰባበረ እና ለሚነቃቀል የሽንኩርት ሮዝመሪን ስፕሪ
hany tube
0:00 / 0:00
ለፀጉር እድገት እና ውፍረት ለተሰባበረ እና ለሚነቃቀል የሽንኩርት ሮዝመሪን ስፕሪ
551 просмотр · 8 дн. назад
hany tube
36,2 тыс. подписчиков
551 просмотр · 8 дн. назад
ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች! ዛሬ በቀይ ሽንኩርት፣ በቁርንፉድ (Cloves)፣ በሮዝሜሪ (Rosemary) እና በሮዝ ውኃ የተዘጋጀ እጅግ ድንቅ የሆነ ተፈጥሯዊ የፀጉር ሻምፑ/ስፕሬይ አሰራር ይዤ መጥቻለሁ።
ይህ ውህድ፡
የፀጉርን ስር በማጠናከር ፈጣን እድገት እንዲኖረው ያደርጋል
ፀጉር መነቃቀልን እና መሰባበርን ያስቆማል
ለፀጉር ውፍረት እና ብርሀን ከፍተኛ ፋይዳ አለው
ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በማየት አሰራሩን ይከተሉ። ሀሳብዎትን በኮሜንት አጋሩኝ!
🔔 ቪዲዮውን ከወደዱት ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ!
#ፀጉር #የፀጉርእድገት #ተፈጥሯዊ_እንክብካቤ #NaturalHair #HairCare #HanyTube