የፊት፣ የሰውነት እና የብልት ፀጉርን ያለምንም ህመም እና ለዘለቄታው ለማስወገድ ቫዝሊን እና የኮልጊት ክሬም በቤት ውስጥ
hany tube
0:00 / 0:00
የፊት፣ የሰውነት እና የብልት ፀጉርን ያለምንም ህመም እና ለዘለቄታው ለማስወገድ ቫዝሊን እና የኮልጊት ክሬም በቤት ውስጥ
73 просмотра · 7 ч назад
hany tube
36,2 тыс. подписчиков
73 просмотра · 7 ч назад
ሰላም የ'ሃያ ቱብ' (Hany Tube) ቤተሰቦች! በዛሬው ቪዲዮችን ፊት ላይ ሰውነት ላይ የሚወጣውን ያልተፈለገ ፀጉር ያለ ምንም ህመም እና በቤት ውስጥ ባሉ ቀላል እቃዎች (በኮልጊት፣ ቫዚሊን፣ ሎሚ፣ የወተት ፓውደር እና የበቆሎ ዱቄት) እንዴት በአጭር ጊዜ ውስጥ ማስወገድ እንደሚቻል አብረን እናያለን።
ይህ ውህድ ቆዳን ሳያቃጥል ለስላሳ እና አንጸባራቂ እንዲሆን ትልቅ እገዛ ያደርጋል። ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይመልከቱ፤ ሀሳብዎን እና ጥያቄዎን በኮሜንት አስቀምጡልን!
🔔 ቪዲዮውን ከወደዱት ላይክ (Like) እና ሰብስክራይብ (Subscribe) ማድረግ አይርሱ!
#HanyTube #NaturalSkincare #FaceHairRemoval #BeautyTips #የፊት_ፀጉር_ማስወገጃ #የቤት_ውስጥ_ውበት