የመጽሐፍ ቅዱስ አዲስ ኪዳን ጥያቄና መልስ - 21 አበይት ጥያቄዎች | New Testament Quiz
Opra tube
0:00 / 0:00
የመጽሐፍ ቅዱስ አዲስ ኪዳን ጥያቄና መልስ - 21 አበይት ጥያቄዎች | New Testament Quiz
259 просмотров · 2 нед. назад
Opra tube
75,8 тыс. подписчиков
259 просмотров · 2 нед. назад
አዲስ ኪዳን ላይ ያተኮሩ 21 ወሳኝ ጥያቄዎች | Opra Tube
ሰላም እና ጤና ይስጥልኝ ውድ የOpra Tube ተከታታዮች!
በዛሬው ቪዲዮችን በመጽሐፍ ቅዱስ አዲስ ኪዳን ላይ ያተኮሩ 21 መንፈሳዊ እና አእምሮን የሚያነቁ ጥያቄዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል። እነዚህ ጥያቄዎች ስለ አዲስ ኪዳን ያላችሁን እውቀት ለመፈተሽ እና የበለጠ ለመማር ይረዷችኋል።
📌 በቪዲዮው ውስጥ፦
21 አበይት የአዲስ ኪዳን ጥያቄዎች
ግልጽ እና አጭር መልሶች
የመንፈሳዊ እውቀት መፈተሻዎች
🔔 ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የመንፈሳዊ ትምህርቶች እና ጥያቄዎች ቤተሰብ ይሁኑ!
👍 ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like እና Share ማድረጋችሁን አትርሱ።
💬 የሰጣችሁትን የመልስ ብዛት ኮመንት ላይ አጋሩን!
#አዲስኪዳን #መጽሐፍቅዱስ #OpraTube #የመጽሐፍቅዱስጥያቄዎች #EthiopianOrthodox #BibleQuiz