Перейти к содержимому

የትራምፕ አስደንጋጭ ውሳኔ በእስራኤል! የቴል አቪቭ ተቃዋሚዎች እቅድ ሰመረ? | Trump’s Shocking Decision in Israel!

GEBEYA GLOBAL

0:00 / 0:00

የትራምፕ አስደንጋጭ ውሳኔ በእስራኤል! የቴል አቪቭ ተቃዋሚዎች እቅድ ሰመረ? | Trump’s Shocking Decision in Israel!

7 748 просмотров · 1 день назад
GEBEYA GLOBAL
128 тыс. подписчиков
7 748 просмотров · 1 день назад
ትራምፕ ከቀጣዩ የእስራኤል ምርጫ በፊት ለረጅም ጊዜ ወዳጃቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ግልጽ እና ቀጥተኛ ድጋፍ ከመስጠት ተቆጥበዋል። ከታይም መጽሔት ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፤ ኔታንያሁ ለሌላ የምርጫ ዘመን ሊመረጡ ይገባል ወይ ተብለው ሲጠየቁ፡ «በፖለቲካ ውስጥ ከእንግዲህ እየተሳተፍኩ አይደለም» በማለት ለኔታንያሁ ግልጽ ድጋፍ ከመስጠት ይልቅ አሜሪካ እስራኤልን ራሷን እንድትከላከል መርዳት ላይ ትኩረት እንደሚያደርጉ ገልጸዋል። ትራምፕ በወሰዷቸው ቀደምት ፖሊሲዎች እና አቋሞች ምክንያት በእስራኤል ሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት እንዳላቸው ተናግረዋል። በተጨማሪም የኔታንያሁ የፖለቲካ ተቃዋሚዎችን ወይም ኔታንያሁን ዝቅ አድርጎ መመልከት አደገኛ መሆኑን እና «ሰዎች ቢቢን ብዙ ጊዜ ከጨዋታ ውጭ አድርገው አስበውት ነበር፡ እሱን አቅልሎ ማየት አይገባም» ብለዋል። በቅርብ ጊዜያት ውስጥ በትራምፕ እና በኔታንያሁ መካከል ያለው ግንኙነት ከኢራን ጋር ባለው ጦርነት እንዲሁም በእስራኤል የሊባኖስ እና የጋዛ ጥቃቶች ምክንያት ቅሬታዎች እና መራራቅ እንደታየበት ይነገራል የምንመለከተው ይሆናል። ኣብራችሁን ቆዩ! Donald Trump has refrained from offering clear and direct support for his long-time ally, Prime Minister Benjamin Netanyahu, ahead of the upcoming Israeli elections. In an interview with TIME magazine, when asked if Netanyahu should be re-elected, Trump avoided giving an explicit endorsement, stating, "I'm not getting involved in politics anymore," and emphasizing instead that his focus is on helping Israel defend itself. Trump mentioned that he enjoys strong popularity among the Israeli public due to his past policies and stances. Additionally, he noted that underestimating Netanyahu or his political opponents is dangerous, remarking, "People have counted Bibi out many times; you should never write him off." In recent times, the relationship between Trump and Netanyahu has reportedly seen friction and growing distance, influenced by the conflict with Iran as well as Israel's military actions in Lebanon and Gaza. We shall see how it unfolds. Stay tuned! #GebeyaGlobal #GlobalPodcast #GlobalSpecialProgram #GlobalNews #DonaldTrump #BenjaminNetanyahu #IsraelElections #USIsraelRelations #MiddleEastPolitics #TIMEMagazine #Bibi #Israel #USForeignPolicy