አሜሪካ ያጣችው የተራቀቀ ቴክኖሎጂ! ኢራን የማረከችው እጅግ ዘመናዊ ድሮን! | Iran Captured US’s Special Drone!
GEBEYA GLOBAL
0:00 / 0:00
አሜሪካ ያጣችው የተራቀቀ ቴክኖሎጂ! ኢራን የማረከችው እጅግ ዘመናዊ ድሮን! | Iran Captured US’s Special Drone!
8 627 просмотров · 4 дня назад
GEBEYA GLOBAL
128 тыс. подписчиков
8 627 просмотров · 4 дня назад
የኢራን አብዮታዊ ዘብ በሆርሙዝ ሰርጥ ውስጥ Remus 600 የተሰኘ ሁለተኛ የአሜሪካ የውሃ ውስጥ ድሮን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል። ኢራን ድሮኑ በስትራቴጂካዊው የባህር መስመር ውስጥ ለስለላ ተግባር እየተንቀሳቀሰ እንደነበር ገልጻለች። ኢራን ክስተቱ የመረጃ ቁጥጥርን (Intelligence Oversight) እና የኤሌክትሮኒክስ ውጊያን (Electronic Warfare) ያካተተ እንደነበር በመግለጽ፣ የተያዘው ድሮን መረጃዎችን ለማውጣት ለወታደራዊ ባለሙያዎች መተላለፉን ጠቅሳለች። የኢራን አብዮታዊ ዘብ ከጥቂት ሳምንታት በፊት Dive-LD የተሰኘ ሌላ የአሜሪካ የውሃ ውስጥ ድሮን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ይታወሳል። በዝርዝር ተመልክተነዋል አብራችሁን ቆዩ!
Iran’s Islamic Revolutionary Guard Corps (IRGC) announced that it has captured a second American underwater drone, identified as the Remus 600, in the Strait of Hormuz. Iran stated that the drone was operating within the strategic waterway to carry out espionage activities. Highlighting that the operation involved intelligence oversight and electronic warfare, Iran noted that the captured drone has been handed over to military experts for data extraction. It is recalled that a few weeks ago, the IRGC also seized another US underwater drone named Dive-LD. We have looked into this in detail; stay tuned with us!
#GebeyaGlobal #GlobalSpecialProgram #GlobalPodcast #DefenseNews #GlobalNews #GlobalAnalysis #Iran #IRGC #StraitOfHormuz #USNavy #Remus600 #DiveLD #UnderwaterDrone #DroneSeizure #ElectronicWarfare #MilitaryTech #MiddleEastNews #Geopolitics #DefenseNews